ሀትሪክ ተመለሰች ረቡዕ ማለዳ በገበያ ላይ ትውላለች!

ሀትሪክ ተመለሰች
ረቡዕ ማለዳ በገበያ ላይ ትውላለች
የመጀመሪያዋ ባለቀለምና ተወዳጅዋ ሀትሪክ ጋዜጣ በወረርሽኝ የኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለሳምንታት ከገበያ ርቃ አሁን ተመልሳለች።
ነገ የአርበኞች በዓል በመሆኑ ከነገ በስቲያ ረቡዕ በገበያ ላይ ትውላለችና እንዳታመልጥዎ!!

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team