መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ሀትሪክ በነገው እትሟ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት ነገ በገበያ ላይ ትውላለች። ሀትሪክ በገበያ ላይ ስትውልም ምን ምን ጉዳዬችን ይዛ ወጥታ ይሆን? በሀገር ውስጥ ዘገባ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት The big interview አምድ የአዲስ አበባ ከተማ እግር ካስ ክለብ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽን ሰጥተዋል። ሀትሪክ ከዛ ውጪ በፕሪምየር ሊጉ የእዚህ ሳምንት ጨዋታ ዙሪያ ከጅማ አባጅፋር ጋር አቻ ስለተለያየው የመቀለ 70 እንደርታ ክለብ ወቅታዊ አቅዋም እና የሊጉን መሪነት ባለፈው ሳምንት ስለመነጠቁ እንደዚሁም የሊጉ ሻምፒዮና ማን እንደሚሆን የቡድኑን ተጨዋች አሌክስ ተሰማን ጠይቀነው ምላሽ ሰጥቶናል።
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ በነገው እትሟ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት ነገ በገበያ ላይ ትውላለች። ሀትሪክ በገበያ ላይ ስትውልም ምን ምን ጉዳዬችን ይዛ ወጥታ ይሆን? በሀገር ውስጥ ዘገባ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት The big interview አምድ የአዲስ አበባ ከተማ እግር ካስ ክለብ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽን ሰጥተዋል። ሀትሪክ ከዛ ውጪ በፕሪምየር ሊጉ የእዚህ ሳምንት ጨዋታ ዙሪያ ከጅማ አባጅፋር ጋር አቻ ስለተለያየው የመቀለ 70 እንደርታ ክለብ ወቅታዊ አቅዋም እና የሊጉን መሪነት ባለፈው ሳምንት ስለመነጠቁ እንደዚሁም የሊጉ ሻምፒዮና ማን እንደሚሆን የቡድኑን ተጨዋች አሌክስ ተሰማን ጠይቀነው ምላሽ ሰጥቶናል።

አጋራ
አጋራ

ሀትሪክ በነገው እትሟ
ተወዳጅ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት ነገ በገበያ ላይ ትውላለች።
ሀትሪክ በገበያ ላይ ስትውልም ምን ምን ጉዳዬችን ይዛ ወጥታ ይሆን?
በሀገር ውስጥ ዘገባ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት The big interview አምድ የአዲስ አበባ ከተማ እግር ካስ ክለብ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽን ሰጥተዋል።
ሀትሪክ ከዛ ውጪ በፕሪምየር ሊጉ የእዚህ ሳምንት ጨዋታ ዙሪያ ከጅማ አባጅፋር ጋር አቻ ስለተለያየው የመቀለ 70 እንደርታ ክለብ ወቅታዊ አቅዋም እና የሊጉን መሪነት ባለፈው ሳምንት ስለመነጠቁ እንደዚሁም የሊጉ ሻምፒዮና ማን እንደሚሆን የቡድኑን ተጨዋች አሌክስ ተሰማን ጠይቀነው ምላሽ ሰጥቶናል።
ሀትሪክ ስለ ካናዳ ኦትዋ ማራቶንም የምትሎት አለ።
ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባዎችስ ምን ጉዳዮች ይኖራት ይሆን?
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ እና የኤሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታዎችን አስመልክቶም ምርጥ ዘገባ አላት።
የነገዋ ሀትሪክ አታምልጦት።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜና እረፍትዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...