መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ሀትሪክ ስፖርት እንዳታመልጦት ሳምንታዊዋ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ምርጥ ምርጥ ዘገባዎችን ይዛ ነገ ገበያ ላይ ትውላለች፡፡
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ስፖርት እንዳታመልጦት ሳምንታዊዋ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ምርጥ ምርጥ ዘገባዎችን ይዛ ነገ ገበያ ላይ ትውላለች፡፡

አጋራ
አጋራ

ሀትሪክ ስፖርት፤ ሀትሪክ ስፖርት፤ ሀትሪክ ስፖርት እንዳታመልጦት
ሳምንታዊዋ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ምርጥ ምርጥ ዘገባዎችን ይዛ ነገ ገበያ ላይ ትውላለች፡፡
ሀትሪክ በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ይሆን?
በሀገር ውስጥ ዘገባዋ የበርካቶችን ትኩረት እየሳበ በመጣው ዘ ቢግ ኢንተርቪው የሚለው አምድ ላይ ነገ ይዘንሎት የምንቀርበው በአትሌቲክሱ ዘርፍ ታዋቂ የሆነውን እና በዘንድሮ ታላቁ ሩጫ በክብር እንግድነት የተገኘው ኤርትራዊውን ዘረሰናይ ታደሰን ነው፤ ለመሆኑ ዘረሰናይ ምን ብሎ ይሆን? የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ማኔጄንግ ዳይሪክተርና ጋዜጠኛ የሆነው ይስሃቅ በላይ አናግሮት ምላሽን ሰጥቷል፤ “ወደ ሀገሬ የምመለሰው የኢትዮጵያውያንን የፍቅር ዕዳ ተሸክሜ ነው” ሲል ሌሎችንም ጣፋጭና መሳጭ ቃለ-ምልለስንም አድርጓል፤ ሀትሪክ ሌሎችም የሀገር ውስጥ ዘገባዎችም አሏት፤ አታምልጦት፤ ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባዎቿም ነገና ረቡዕ በሚካሄዱት የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ዙሪያ የሚወዱት ዘገባን ይዛሎት የቀረበች ሲሆን ከእዛ ውጪም በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግና በሌሎች ሊጎች “ዙሪያ እንደዚሁም የሚወዱት ሌሎች ጣፋጭ መረጃዎችንም አቅርበንልዎታል፤ ሀትሪክ እንዳታመልጦት
የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የነገ እትም ይህንን ይመስላል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜና እረፍትዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...