መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ሀትሪክ ስፖርት ነገ ማክሰኞ የመጀመሪያዋ ባለቀለሟ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ሳምንታዊ ጋዜጣ እንደተለመደው የተለያዪ አዳዲስና ትኩስ ዘገባዎችን አካታ ነገ ማክሰኞ ከእጅዎ ትገባለች።
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ስፖርት ነገ ማክሰኞ የመጀመሪያዋ ባለቀለሟ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ሳምንታዊ ጋዜጣ እንደተለመደው የተለያዪ አዳዲስና ትኩስ ዘገባዎችን አካታ ነገ ማክሰኞ ከእጅዎ ትገባለች።

አጋራ
አጋራ

ሀትሪክ ስፖርት ነገ ማክሰኞ
የመጀመሪያዋ ባለቀለሟ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ሳምንታዊ ጋዜጣ እንደተለመደው የተለያዪ አዳዲስና ትኩስ ዘገባዎችን አካታ ነገ ማክሰኞ ከእጅዎ ትገባለች። ይጠብቋት ።
ሀትሪክ ምን ምንን ጉዳዬችን ይዛ ወጥታ ይሆን? በሀገር ውስጥ THE BIG iNTERVIEW በሚለው አምድ በአሁን ሰዓት ለሰበታ ከተማ እየተጫወተ የሚገኘው አመለሸጋው ተጨዋች መስዑድ መሀመድ የተለያዩ ጥያቄዎች ከጋዜጣው ቀርቦለት ምላሽ ሰጥቷል።
ከእነዛ ውስጥም “ኢትዮጵያ ቡና ተጫውተህም ሆነ ሳትጫወት የምትቆጭበት ክለብ ነው” የሚል ምላሽም ይገኝበታል።
በሌላው የሀገር ውስጥ ስፖርት ዘገባችን በአሁን ሰዓት ጥሩ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ጋዲሳ መብራቴም
“የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በጨዋታም በውጤትም የሚደሰቱበትን አስፈሪ ቡድን እንመልሳለን” ብሎም ይናገራል።
የመቀለ 70 እንደርታውም አሌክስ ተሰማም
“እርግጠኛ ሁኑ የሊጉን ዋንጫ ዳግም እናነሳለን” ሲል ይናገራል።
ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባም ስለ ሊቨርፑሉ አሌክሳንደር አርኖልድ አርቴታ ቡድናቸው አርሰናል እድለኛ እንዳልነበርና ሊዮኔል ሜሲ ክለባቸው ከስህተቱ መማር እንዳለበት ይናገራል።
ሀትሪክ አታምልጦት።
የነገ ሀትሪክ ጋዜጣዎ አታምልጦት።
ሀትሪክን ከጋዜጣዋ በተጨማሪ ከፍተኛ መሻሻል ባሳየውና በአጭር ጊዜ በርካታ ጎብኚዎች ባሉት በድረ-ገፅዋ hatricksport.net አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉና ዛሬውኑ ይጎብኙን።
ሀትሪክ አ
የሀትሪክ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜና እረፍትዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...