መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ የማክሰኞ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት በነገው የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዋ ምንን ይዛ ወጥታ ታስነብቦት ይሆን?
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ የማክሰኞ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት በነገው የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዋ ምንን ይዛ ወጥታ ታስነብቦት ይሆን?

አጋራ
አጋራ

ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ
የማክሰኞ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት በነገው የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዋ ምንን ይዛ ወጥታ ታስነብቦት ይሆን?
በቅድሚያ በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት
THE BIG INTERVIEW በሚለው አምድ የወልቂጤ ከተማ ክለብ ፕሬዝዳንት አቶ አበባው ሰለሞን በክለባቸው እና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ዙሪያ የሚሉት አላቸው፤ ምን ብለው ይሆን?
“የኢትዮጵያ እግር ኳስ ከኛ ሊማር የሚችለው ነገር
ፖለቲከኞችን ከእግር ኳሱ ገሸሽ ማድረግን ነው”
የሚል “በኛ ሀገር ሻምፒዮን የሚኮነው በእገሌ ጥንካሬ
ሳይሆን በሌሎች ድክመት ይመስለኛል ነው“ እና “ሆሊጋኒዝምን የሚያጠፋ እግር ኳስ ቢኖረን
ኖሮ አለም ላይ ተጠቃሽ ደጋፊ ይኖረን ነበር”ብለዋል ሌላው መረጃችን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፊርማውን ስላኖረው ሀይደር ሸረፋ ነው ሀይደር “ቅዱስ ጊዮርጊስን የፕሪምየር ሊጉ ሻምፒዮና ለማድረግ በግሌም ከቡድን አጋር ጓደኞቼም ጋር መስዋዕትነትን እከፍላለው ብሏል”፡፡
ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባዋም በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሽንፈትን ስላላስተናገደው እና ቶተንሃምን እሁድ ዕለት ድል ስላደረገው የሊጉ መሪ ሊቨርፑል እንደዚሁም ሌላ ባለድል ስለሆኑት ቼልሲና ማንቸስተር ዩናይትድ እንዲሁም ሌሎች የሚወዱት ዘገባ ቀርቦላችዋል፡፡ ሀትሪክ አታምልጦት፡፡ ያንብቧት
የሀትሪክ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜና እረፍትዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...