መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ ተወዳጇ ጋዜጣ ሀትሪክ ስፖርት ነገም የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ከተፍ ትላለች።
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ ተወዳጇ ጋዜጣ ሀትሪክ ስፖርት ነገም የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ከተፍ ትላለች።

አጋራ
አጋራ

ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ
ተወዳጇ ጋዜጣ ሀትሪክ ስፖርት ነገም የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ከተፍ ትላለች።
ሀትሪክ በሀገር ውስጥ መረጃዋ THE BIG iNTERVIEW በሚለው አምድ የኢትዮጵያ ቡናውን እንዳለ ደባልቄ ካክሽን ይዛሎት ቀርባለች። ተጨዋቹ ምን ብሎ ይሆን? ሀትሪክ ከዛ ውጪም በፕሪምየር ሊግ የውድድር ጅማሬዎች ለሲዳማ ቡና ጎሎችን እያስቆጠረ ከሚገኘው ስኬታማው አጥቂ አዲስ ግደይ ጋር ቡድናቸው እያስመዘገበው ስላለው ውጤት እና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ቆይታን አድርጋ ተጨዋቹ ምላሹን ሰጥቷታል።
ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባዋም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን አስመልክቶ ተጠባቂ ስለነበረው የማንቸስተር ሲቲና የአርሰናል ጨዋታ እንደዚሁም ደግሞ ስለ ሊጉ መሪ ሊቨርፑል አልሸነፍ ባይነት እና ሌሎችንም መረጃዎች ይዛሎት ቀርባለች።
ሀትሪክ አታምልጦት።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...