መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ ባለከለሯ እና ተወዳጇ የማክሰኞ እትም ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣዎ ነገም እንደተለመደው የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛ ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ለንባብ ትቀርባለች፡፡
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ ባለከለሯ እና ተወዳጇ የማክሰኞ እትም ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣዎ ነገም እንደተለመደው የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛ ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ለንባብ ትቀርባለች፡፡

አጋራ
አጋራ

ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ
ባለከለሯ እና ተወዳጇ የማክሰኞ እትም ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣዎ ነገም እንደተለመደው የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛ ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ለንባብ ትቀርባለች፡፡
ሀትሪክ በሀገር ውስጥ አምዷ ምን መረጃዎችን ይዛሎት ትቀርብ ይሆን?
THE BIG INTERVIEW በሚለው አምድ የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ኤክሲኪዩቲቭ ኤዲተር የሆነው ጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ ከታላቁ እና ከውጤታማው ታዋቂ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ጋር የበርሊንን ማራቶን ሰሞኑን ካሸነፈ በኋላ በውድድሩ ዙሪያና ሌሎችን ጥያቄዎች አስከትሎ ላቀረበለት ጥያቄ ምላሹን ሰጥቷል፡፡
ማራቶንን ብቻ ሳይሆን
ጉዳትና ፈተናዎችንም በፅናትና
በጥንካሬ ያሸነፈው ታላቁ ሰው“ ቀነኒሳበገጠመኝ ጉዳትና በፈተናዎች
ቀነኒሳ በቀለ ለሀትሪክ ከሰጣቸው ምላሾች ውስጥ የሚከተለው ይገኝበታል

“በገጠመኝ ጉዳትና በፈተናዎች መብዛት የቀነኒሳ ዘመን አክትሟል፤ አብቅቶለታል ከመባሉ አንፃር ድሉ ለእኔ ሞቶ የመነሳት ያህል ነው” ሲል ሌሎችም ምላሾች አሉት፤ ሀትሪክ ሌሎች የሚወዷቸው መረጃዎችም አላት፤ ከእነዛ ውስጥ በስዊዘርላንድ ሀገር ኑሮውን ያደረገው የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመድንና የኤሌክትሪኩ ተጨዋች ሀብቶም ብርሃኔ ከጋዜጣው ለቀረቡለት የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሾቹን ሰጥቷል፤ ሀትሪክ ሌላ የሀገር ውስጥ መረጃም አላት፡፡
ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባዋም ሊቨርፑልን አስመልክቶ
ዩው ሰውመብዛት ጀርመናዊው የሊቨርፑል አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ክለቡን ለመቀየር ያገዟቸው
አጋጣሚዎች የትኛዎቹ እንደሆኑ የሰጡበት ምላሽ ሲገኝ ከእዛ ውጪም አርሰን ቬንገር ቀአሁንም የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ስለማለታቸው እና የቡድኑን
ጨዋታ የምከታተለው በቴሌቪዥን ነው ስለማለታቸው መረጃ ቀርቧል፤
ሀትሪክ ሌላ የምታስነብቦት ኒሳየሮናልዶ
እግሮች ሪከርዶችን ከመሰባበር
የሚያቆማቸው ነገር ስላለመገኘቱና አሁን የሚሰማኝ የ28 አመት
ተጨዋች እንደሆንኩ ነው ስለማለቱም የሚቀርብሎት የሚወዱት መረጃ ይገኛል፤ ሀትሪክ ከዛ ውጪም አዝናኝ ዘገባዎችም ያላት በመሆኑ የነገው እትምም አታምልጦት፤
የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜና እረፍትዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...