ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትም ባለቀለሟ፣ ተወዳጇ እና ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ለንባብ ትቀርባለች፡፡
ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትም ከምታስነብቦት ውስጥም የሚከተሉት ይገኙበታል፡፡
ሀትሪክ በእትሟ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW አምዷ ይዛሎት የቀረበቸው አዲሱን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር
ሊግ የውድድር አዘጋጅ አቢይ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑትን መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞን ሲሆን እሳቸውም ከጋዜጣው ለቀረበላቸው ጥያቄዎች በተወሰነ መልኩ የሰጡት የሚከተለውን ይመስላል “የፊፋን ሕግና ደንብን ለመተርጎም እንደፍራለን፤ አይ
ይህ አይተረጎምም ካሉን ግን ጥሎ መሄድ ነው” የሚል እና“110 ሚሊዮን ህዝብ ይዘን ተጨዋቾችን ለምን
ከአፍሪካ እንቀጥራለን? ይሄ አይቆጨንም?”በሚልም የሰጡት ሀሳብ አለ፤ የእሳቸውን ሙሉ ምላሽ ነገ ሀትሪክ ላይ ያነቡታል፡፡
ሀትሪክ በሀገር ውስጥ ሌላስ ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን? የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን አስመልክቶ ከነዓን ማርክነህ ሰ“ብሔራዊ ቡድናችን የጎደለውን ነገር
አውቋል፤ ለአፍሪካ ዋንጫም ያልፋል”ሲልበብፌዴሬሽኑ ለማህበራት የሰጠው
ቢሮ ከምስጋና ይልቅ ቅሬታ
እንዲቀርብበት ስላደረገው መረጃም የምናስነብቦት ይሆናል፡፡
ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባዋስ ምን ታስነብቦት ይሆን? የቀድሞ የስፔን ብሔራዊ ቡድንና የባርሴሎናው ተጨዋች
አድርገው በህዝብ ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ መጣር አለብን” የአንድሬስ አንዬስታ ይናገራልቀዮ“ሜሲ ከለቀቀ ባርሳ
የማድሪድ ዕጣ ይደርሰዋል” ሲል የሊቨርፑሉ /ቀዮቹ/ ነፍስ አድን ተጨዋች ሳዲዬ ማኔ አስቶን ቪላ ላይ የድሉን ጎል ቅዳሜ ዕለት ካስቆጠረ በኋላቹ ነፍስ አዳኝ “ለድሉ መግለጫ የሚሆን
ቃላት የለኝም” ሲል የሰጠው መግለጫን ሀትሪክ ላይ ያነቡታል፡፡ ሀትሪክ ከዛ ውጪም አሰልጣኝ
አሰልጣኝቀሪ ኮንትራት ያላቸው አሰልጣኞች ኡናይ ኤመሪ በአርሰናል
መውጪያ በር ላይ? ስለሚገኙበት ሁኔታ መረጃን የምትሰጦት ሲሆን ከወጣቱ እንግሊዛዊ ጎሎች ጀርባ ስላለው ሚስጥርም የምታነቡ ይሆናል፡፡
የነገዋ ሀትሪክ ሌላም የሚወዱትን ዘገባ ይዛሎት ቀርባለች፡፡ ሀትሪክ አታምልጦት፡፡
የሀትሪክ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል
አስተያየት ይስጡ