ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ነገስ በምን ላይ አተኩራ እናንተን ከንባብ ጋር ታገናኞት ይሆን? ሀትሪክ ነገ ረቡዕ ገበያ ላይ ስትውል ምርጥ ምርጥ የሆኑ ዘገባዎችም አላት።

ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት
ነገስ በምን ላይ አተኩራ እናንተን ከንባብ ጋር ታገናኞት ይሆን?
ሀትሪክ ነገ ረቡዕ ገበያ ላይ ስትውል ምርጥ ምርጥ የሆኑ ዘገባዎችም አላት።
ከሀገር ውስጥ ለኢትዮጵያ መድን ለኢትዮጵያ ቡና ለመከላከያ እና ለወልዋሎ የተጫወተው ሙሉዓለም ጥላሁን ስለ ኳስ ህይወቱ በኢትዮጵያ ቡና ስለነበረው ጣፋጭ የሆነ ቆይታ እና ለቡድኑ የዛን ጊዜና ከዛ በፊት ስለነበሩት ተጨዋቾች ስላወጣላቸው ስም እንደዚሁም ደግሞ በጀርመን ሀገር ሆኜ አሜሪካ ላለው ተጨዋች እንግሊዝኛ የማስተረጉምለት እኔ ነኝ ስለማለቱ እና ከባለቤቴ እና ልጄ ቀጥሎ የማፈቅረው ደብል ፓስን ነው ስለማለቱ እና በበርካታ አዝናኝ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር እና ጋዜጠኛ የሆነው ይስሀቅ በላይ ጠይቆት አዝናኝ ምላሽን ሰጥቷል።
ሀትሪክ የቅዱስ ጊዮርጊሱ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች ጌታነህ ከበደንም በወቅታዊ ኮቪድ 19 ዙሪያ እንደዚሁም ስላሳለፋቸው ምርጥ የኳስ ትውስታዎች እና ክለባቸው የአሁን ሰዓት ላይ እያደረገላቸው ስላለው ነገር ይናገራል።
ሀትሪክ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባም ስለ ካርሎ አንቾሎቲ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች ሊቨርፑል ማንቸስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ተጨዋቾች የምትለውም ይኖራታል።
ሀትሪክን ከጋዜጣዋ በተጨማሪም በርካታ ተከታታዮች ባላት ድረ ገፃዋና ቴሌግራም ቻናልም ያገኟታል።

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team