ሀትሪክ ስፖርትን በነገው እትም ይጠብቋት

ሀትሪክ ስፖርትን በነገው እትም ይጠብቋት
ሀትሪክ በነገ የሀገር ውስጥ ዘገባዋ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ጋር ጥልቅ እና ሰፋ ያለ ቆይታን አድርጋለች።
ከኢንስትራክተሩ ጋር በምን በምን ጉዳዮች ላይ አውርታ ይሆን? ከብሄራዊ ቡድኑ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ከእሳቸው ሙያ ጋር በተያያዘ እና ሌላም ቆይታ አላት። ኢንስትራክተሩ ምን ብለው ይሆን?
ከእሱ ሌላም THE BIG INTERVIW በሚለው አምድም የቅዱስ ጊዮርጊሱ ምንተስኖት አዳነ በሰበታ ከተማ ስለደረሰባቸው ሽንፈት ያን ዕለት በቡድናቸው አጥቂ ሳላህዲን ሰይድ ላይ አንድአንድ ደጋፊዎች ስላደረሱበት ድበደባ እና በቡድናቸው ወቅታዊ አቋም ዙሪያ በጥልቀት ይናገራል።

ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባዋም የአርሰናሉ ፒየር ኦቦሚያንግ “ለአርሰናል መጫወት ትልቅ ክብር ነው ስለማለቱ” እንደዚሁም ደግሞ የማንቸስተር ዩናይትዱ ኦዲዮን ኢግህሎ “የዩናይትድን ጨዋታ ለማየት በየሳምንቱ የምሳ ገንዘቤን አጠራቅም ነበር ስለማለቱና ሌላም የሚወዱት መረጃ አላት።
ሀትሪክን ከጋዜጣዋ በተጨማሪም ከፍተኛ መሻሻልን ባሳየውና በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ጎብኚዎች ባሉት በድረ-ገፅዋም hatricksport.net አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉና ዛሬውኑ ይጎብኙን።
ሀትሪክ አታምልጦት
የሀትሪክ የፊት ለፊት ገጿም ይህንን ይመስላል።

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team