ሀትሪክን ያንብቧት በጣም የሚወዷት እና ሁሌም የሚያነቧት ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ለገበያ ትቀርባለች።

ሀትሪክን ያንብቧት
በጣም የሚወዷት እና ሁሌም የሚያነቧት ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ለገበያ ትቀርባለች።
ሀትሪክ በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?
በሀገር ውስጥ ዘገባ ተጠባቂ ጨዋታ ስለነበረው የፋሲል ከነማና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ የሁለቱ ቡድን ተጨዋቾች ይናገራሉ።
የፋሲሉ ሱራፌል ዳኛቸው እና የቅዱስ ጊዮርጊሱ ሄኖክ አዱኛ የሚሉት አላቸው።
ሀትሪክ ሌላው ከፍተኛ ተወዳጅነት ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW አምዷም ለፕሮፌሽናል ተጨዋችነት ሙከራ ወደ አውሮፓ አምርቶ የነበረውን የስዑል ሽረ ግብ ጠባቂን ምንተስኖት አሎን አቅርባሎታለች። ግብ ጠባቂው ከሙያው ጋር በተያያዘ እና ስለ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እንደዚሁም ስለራሱ ምን ጉዳዮችን ተናግሮ ይሆን ጋዜጣውን አግኝተው ያንብባት።
ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባዋም በተለያዩ የአውሮፓ ሊጎች እየተከናወኑ ስላሉ ጨዋታዎች እና ቁልፍ ተጨዋቾቻቸው ስለሰጧቸው ቃለ ምልልሶች የሚወዱትን ዘገባ አቅርቦሎታለች።
ሀትሪክን ከጋዜጣዋ በተጨማሪም ከፍተኛ መሻሻልን ባሳየውና በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ጎብኚዎች ባሉት በድረ-ገፅዋም hatricksport.net አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉና ዛሬውኑ ይጎብኙን።
የሀትሪክ የፊት ለፊት ገጿም ይህንን ይመስላል።

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team