ሀትሪክን በነገው እትም የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል

ሀትሪክን በነገው እትም
የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል
ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እንደተለመደው የተለያዩ የሀገር
ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛ በመውጣት ገበያ ላይ
ለንባብ ትቀርብሎታለች።
ሀትሪክን ነገ ሲያገኟት ምን ምን ጉዳዮችን ይዛሎት ትወጣ ይሆን?
የተወሰነውን እንጠቁሞት።
በሀገር ውስጥ ዘ ቢግ ኢንተርቪው በሚለው አምድ በፕሮፌሽናል
ተጨዋችነት ለሳውዲ አረቢያው ክለብ ኢል አንዋር የሚጫወተው
ኢትዮጵያዊው ጋቶች ፓኖም ስላሳለፋቸው ከኳስ ጋር በተያያዙ
ህይወቶቹና ሌሎች ተጨማሪ ጥያቄዎች ቀርቦለት ምላሾቹን
ሰጥቷል።
ጋቶች ምን ብሎ ይሆን?
ሀትሪክ ከዛ ውጪም በርካታ የሀገር ውስጥ መረጃዎችም አላት።
ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባዋም የተለያዩ የአውሮፓ ክለቦች በመጪው
የውድድር ዘመን ስለሚገነቡት ክለብ እና ስለሚያዘዋውሯቸው
ተጨዋቾች እንደዚሁም ዘንድሮ ስላሳለፉት የውድድር ጊዜና
ሌሎችንም ሊወዷቸው የሚችሉ የመዝናኛ አምድ መረጃዎችን
ትሰጦታለች።
ሀትሪክ የእርስዎ ናት አታምልጦት።
Visit us www.Hatricksport.net

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team