ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ !

 

በከፍተኛ ሊግ በምድብ ለ በመሳተፍ ላይ ይገኙ የነበሩት ሀላባ ከተማዎች ( በርበሬዎቹ ) አሰልጣኝ ደረጀ በላይን ለአንድ ዓመት ማስፈረማቸው ተገልጿል ።

 

አሰልጣኝ ደረጀ   በላይ ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕርሚየር ሊጉ ክለቦችን በማሳደግ ሲታወቁ በ2011 የውድድር ዓመት ወልቂጤ ከተማን ወደ ሊጉ ማሳደጋቸው የሚታወስ ነው ።

በዘንድሮ የውድድር ዓመት ከጌዲዮ ዲላ ጋር  ወድድሩ በኮቪድ ምክንያት እስከሚቋረጥ ድረስ ከቡዱኑ ጋር  መቆየታቸው ይታወቋል።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor