የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማ ናኢትዮ ኤሌትሪክ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ቀደምባሉ ሳምንታት ድሬዳዋ መፈረሙ በስፋት ተገለጾ የነበረው ዳዊት እስቲፋኖስ በመጨረሻም ማረፊያው አፄዎች ጋር ሇኗል፡፡

ሌላኛው ፈራሚ በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ውሃ ስራዉ የቀኝ መስመር ተመላላሽ ብሩክ ግርማ የፋሲል ከተማ 6ኛ ፈራሚ መሇኑ ክለቡ በይፋዊ ፌስ ቡክ ገፁ ገልፀዋል 
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ...
ሀድያ ሆሳዕና በረዳት አሰልጣኝነት አሰልጣኝ ታደሰ ጥላሁንን ሾሟል በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እየተመራ...
የ2019 የውድድር ዘመን ሊጀመር ጥቂት ቀናት በቀሩት በዚህ ወቅት፣ ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ