ፈጣኑ አደም አባስ በባህርዳር ከተማ ውሉን አራዘመ
ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ከተገኘ በኋላ በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባሳየው አስደናቂ ብቃት ባህርዳር ከተማን ሲያገለግል የቅየው እና በአመቱ አጋማሽም ከአስከፊው ጉዳት ከተመለሰም በኋላ ከቆመበት አቋሙ መቀጠሉን በሊጉ ያሳየን የመስመር አጥቂው አደም አባስ በጣናው ሞገድ የአንድ ተጨማሪ አመት ኮንትራትን ፈርሟል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ