ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
በኣትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለዋጭ ስህተት ሰርቷል የተባለውን ኢንተርናሽናል አርቢትር…
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የግብ ዘቡ የመዲናይቱን ክለብ በድጋሚ ሊቀላቀል ነው። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ…
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
ከደቂቃዎች በፊት ጋናዊው አጥቂ ያስፈረሙት አዞዎቹ ሴኔጋላዊውን ተጫዋች አራተኛ ፈራሚ…
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
አዞዎቹ በአጋማሹ የዝውውር መስኮት ሦስተኛ ፈራሚያቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ…
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ሪችሞንድ አይ (ምድረ ገነት ሽረ ) :…
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
ኢትዮጵያ ቡና ቢሮ ገብቶ በድንገት ለሀዋሳ የፈረመው ግብ ጠባቂ። በኢትዮጵያ…
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
ከፈረሰኞቹ ጋር የተለያየው አፈወርቅ ሐይሉ የቀድሞው ክለቡን ተቀላቀለ። በአማካይ ስፍራ…
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
ከሸገር ከተማ ጋር የተለያየው አድናን ረሻድ ሀዋሳ ከተማን ተቀላቀለ።…
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
በሳምንቱ የማሳረጊያ ቀን በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ድሬዳዋ መቐለን 2ለ1 ሲረታ…
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
አማካዩ ቀሪ ውል እየቀረው ሲዳማ ቡናን ለቋል። ሁለት ወሳኝ ዝውውሮችን…



