በ 8ተኛው ሳምንት እሁድ በተደረገ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ በጠባብ የግብ ልዩነት ማሸነፍ ችሏል።ባለ ሜዳዎቹ አፄዎቹ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ዛሬ (ቅዳሜ) አንድ ጨዋታ የተደረገ ሲሆን ነገ (እሁድ) ደግሞ ሰባት ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል።...
ጨዋታ: ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ የጨዋታ ቀን: ረቡዕ ታህሳስ 29/2012 የጨዋታ ሰዓት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ፌደራል አርቢትር ሃብታሙ መንግስቴ ቦታ: ወላይታ ድቻ...
በ 6ተኛው ሳምንት ቅዳሜ በተደረገ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የወንድማማቾች ደርቢ ጨዋታ ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ ባህር ዳር ከነማን አስተናግዶ ሶስት ለባዶ ማሸነፋ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር እንዲህ እንዲያ እያለ እነሆ 6ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል። ሊጉ እስካሁን ድረስም ለ5 ሳምንታት በፍጹም ስፖርታዊ ጨዋነት እና እንግዳ ክለብን በመልካም አቀባበል...
የአሰልጣኞች አስተያየት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ (ሰበታ ከተማ) ስለ ጨዋታው - እግር ኳስ ጨዋታ ዘጠና ደቂቃ ሲደመር ተጨማሪ ሰአት ነው:: ከእረፍት በፊት የተሻለ ነገር...
በደጋፊዎች ደማቅ ውብ ዝማሬ የተጀመረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ከጨዋታው ጅማሮ አስቀድሞ የፋሲል ከነማ ደግፊዎች ለቀድሞው አሰልጣኛቸው ውበቱ አባተ የምስጋና ሽልማት አበርክተውለታል :: ፋሲል...
ከሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል ዛሬ አዲስአበባ ላይ የሚካሄደውን የሰበታና ፋሲል ጨዋን በዳሰሳችን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል ። የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ስድስት ጨዋታዎች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident