በትላንትናው ዕለት ጅማሮዉን ባደረገዉ የ2015 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ ከሰዓት 10:00 ሰዓት ላይ ተገናኝተው ጨዋታቸውን...
የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ በቀዳሚነት ከቀን 7:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ የአምናው ሻምፕዮን...
በዚህም 75ኛው ደቂቃ ላይ የኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካዮች የሰሩትን ስህተት ተጠቅሞ ኳሱን ያገኘው አዲሱ ፈራሚ ዱሬሳ ሹቢሳ ኳስ እና መረብን በማገናኘት በባህርዳር ከተማ አጀማመሩን...
በአዲሱ አሰልጣኛቸው ገብረክርስቶስ ቢራራ እየተመሩ የዉድድር አመቱን የመክፈቻ ጨዋታ መከወን የቻሉት ወልቂጤ ከተማዎች በፊት መስመር አጥቂያቸዉ ጌታነህ ከበደ ብቸኛ ግብ ተጋጣሚያቸውን የመሳይ ተፈሪዉን...
በደረጃ ሰንጠረዡ 14ኛ እና 15ኛ ደረጃ ላይ ይገኙ የነበሩትን ሁለት ክለቦች ያገናኘዉ የሀያ ዘጠነኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ መርሐግብር አዳማ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ በተቆጠረባቸው ግብ ሲመሩ የቆዩት ሀዋሳ ከተማዎች ከዕረፍት መልስ ባስቆጠሯቸው ሁለት...
በ29ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባምንጭ ከተማን በከንዓን ማርክነህ ብቸኛ ግብ ማሸነፍ ችሏል። ቀን 10:00 ሰዓት ሲል...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ ሲዳማ ቡና አዲስ አበባ ከተማን 2 - 1 መርታት ችሏል ። ጨዋታው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident