ወልዋሎ

201 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናቅድመ ዳሰሳወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ አዲግራት.ዮ ከ ሀድያ ሆሳእና

8ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዕለተ እሁድ ላይ ሰባት ጨዋታዎችን ያካሂዳል።በትግራይ ስታድየም ላይ ሚካሄደው የወልዋሎ ና ሀድያ ሆሳእና ጨዋታን ከጨዋታው በፊት በዚህ መልኩ...

ቅድመ ዳሰሳወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከወልዋሎ አ.ዩ.

ጨዋታ፡ ድሬዳዋ ከተማ ከወልዋሎ አ.ዩ. የጨዋታ ቀን: ረቡዕ ታህሳስ 29/2012 የጨዋታ ሰዓት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ፌደራል አርቢትር ተካልኝ ለማ ቦታ: ድሬደዋ ስታድየም በ7ኛ...

ሀዋሳ ከተማወልዋሎዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ አዲግራትከ ሀዋሳ ሰተማ (0-0)

ትግራይ ስታድየም ላይ ተካሂዶ ያለ ምንም ግብ አቻ ከተጠናቀቀው የወልዋሎ እና የሀዋሳ ጨዋታ በኃላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሰጡት አስተያየት፦ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ (ወልዋሎ)...

ሀዋሳ ከተማቅድመ ዳሰሳወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ |ወልዋሎ ከ ሀዋሳ ከተማ

ወልዋሎ ከ ሀዋሳ ከተማ የጨዋታ ቀን: ቅዳሜ ታህሳስ 25/2012 የጨዋታ ሰዓት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ቦታ: ትግራይ ስታድየም ባሳለፍነው ሳምንት ደርቢ ጨዋታዎችን አካሂደው ሽንፈት...

መቐለ 70 እንደርታሪፖርትወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1-0 ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ

የአሰልጣኞች አስተያየት  አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ (መቐለ 70 እንደርታ) "ጨዋታው የደርቢ ስሜት ስለነበረው ከበድ ያለ እና ውጥረት የበዛበት ነበር፤ነገር ግን ሁሉም ነገሮች ተቆጣጥረን ለመውጣት...

መቐለ 70 እንደርታሪፖርትወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ትግራይ ደርቢ በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት ተጠናቋል

  ከ2005 በኃላ ለ15ተኛ ጊዜ የተካሄደው ትግራይ ደርቢ በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት ተጠናቋል።ባለሜዳዎቹ ምዓም አናብስቶች አማኑኤል ገብረሚካኤል በ24ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ግብ ወሳኝ ሥስት...

መቐለ 70 እንደርታቅድመ ዳሰሳወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከወልዋሎ አ.ዩ.

  በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት 7ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የተካሄዱ ሲሆን የመጨረሻው አንድ ጨዋታ ነገ(ሰኞ) የሚደረግ ይሆናል። ይህ የመጨረሻ ጨዋታ መቐለ ላይ መቐለ...

ሪፖርትወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ሪፖርት | ወልዋሎ አዲግራትና ጅማ አባጅፋር ያለ ግብ አቻ ተለያዩ

  ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው የወልዋሎና የጅማ አባጅፋር ጨዋታ ምንም ግብ ሳያስተናግድ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።ከሥስት ጨዋታዎች ዘጠኝ ነጥቦችን መሰብሰብ የቻሉት የዮውሀንስ ሳህሌ ልጆች...