በ22ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 1 - 0 በሆነ ጠባብ ውጤት በማሸነፍ የሊጉን መሪነት አጠናክሯል ።...
በ21ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የአዳማ ከተማ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ በአንድ እኩል ውጤት ተጠናቋል ። አዳማ ከተማዎች በ20ኛው ሳምንት ከአዲስ...
በ20ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ ውድድሩ ወደ ከተማው ከመጣ በኋላ ድል ማድረግ ያልቻለውን አዳማ ከተማን ከአዲስ አበባ ከተማ አገናኝቶ ግብ ሳያስተናግድ...
በ19ኛው ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት በተደረገው የአዳማ ከነማ እና የሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና 2 - 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል ። አዳማ...
በ18ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቅድሚያ የተደረገው የወላይታ ድቻ እና የአዳማ ከነማ ጨዋታ ግብ ሳያስተናንድ በአቻ ውጤት ተጠናቋል ። ወላይታ ድቻ በ17ኛው ሳምንት...
በ17ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ አዳማ ከተማን ከጅማ አባጅፋር አገናኝቶ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል ። አዳማ ከተማዎች በ16ኛው ሳምንት ከወልቂጤ ከተማ ጋር ነጥብ በተጋሩበት...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማን ከአስተናጋጁ ከተማ ክለብ አዳማ ከተማ አገናኝቶ ጥሩ ፉክክር የታየበት ጨዋታ ከእረፍት በፊት በተቆጠሩ ግቦች ጨዋታው 1 ለ 1...
የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው አዳማ ከተማ ከአንበሳ ቢራ እና ዋሊን ቢራ አምራች ኩባንያ ዩናይትድ ቢቭሬጅ ጋር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት በዛሬዉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident