መቐለ ሩጫ

1 መጣጥፎች
መቐለ ሩጫዜናዎች

በመቐለ ከተማ የ10 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር ተካሄደ

  በመቐለ ከተማ በሁለቱም ፆታዎች የ10 ኪሎ ሜትር ውድደር ዛሬ ተካሄደ። ውድድሩ ስፖርት ባህል ያደረገ ጤናማ ማህበረሰብ ለመፍጠር ብሎም ክልሉንና አገር ወክለው የሚወዳደሩ አትሌቶች ለማፍራት ዓላማ ያደረገ እንደነበር ተገልጿል። መነሻውንና መድረሻው ሮማናት አደባባይ ባደረገው  ውድድር ከ9ሺህ የሚበልጡ አትሌቶችና የከተማው ማህበረሰብ ተሳትፏል። በሁለቱም ፆታ ከአንደኛ አስከ ሶስተኛ ደረጃ ይዘው  ውድድራቸውን ላጠናቀቁ አትሌቶች የገንዘብና የዋንጫ ሽልማት ተሰጥቷል። በወንዶች በተደረገው ውድድር አንደኛ የወጣው ገብረጅወርግስ ተክላይ 60ሺህ ብር...