ሀዋሳ ከተማ

253 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!

  በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ በንቃት በመሳተፍ ስድስት ያህል አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል የቻሉት ሀዋሳ ከተማዎች አሁን ደግሞ ሰባተኛ ፈራሚ...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ብርሀኑ አሻሞ ሀዋሳ ከተማን ተቀላቅሏል

በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ያሉት ሀዋሳ ከተማዎች አምስተኛ ተጫዋች ወደ ቡድናቸው መቀላቀላቸው ተረጋግጧል ። በውድድር አመቱ በሲዳማ ቡና 17 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሁለገቡ ተጫዋች ሙጅብ ቃሲም ወደ ሀዋሳ ከተማ አምርቷል

በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ የዝዉዉር መስኮቱ ገና ከመከፈቱ ከወዲሁ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች አሁን ደግሞ ሁለገቡን ተጫዋች ሙጅብ...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን በይፋ አስፈርሟል

በተጠናቀቀው የወድድር አመት በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ በሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴን በማሳየት ነጥቦችን ሰብስበዉ ደረጃን በመያዝ ያጠናቀቁት ሀዋሳ ከተማዎች በዛሬዉ ዕለት በይፋ ወደ ዝውውሩ...

ሀዋሳ ከተማመከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ በተቆጠረባቸው ግብ ሲመሩ የቆዩት ሀዋሳ ከተማዎች ከዕረፍት መልስ ባስቆጠሯቸው ሁለት...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ ከተማን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል !!

በሊጉ የ25ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ በሁለት ነጥብ ተበላልጠዉ አምስተኛ እና ስድስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አርባምንጭ ከተማ ሀዋሳ ከተማን ረቷል

በዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታቸውን አድርገው አዞዎቹ 2 - 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የአዲስ አበባ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ እና በአዲስ አበባ ከተማ መካከል ተደርጎ 2 - 2 በሆነ ውጤት ሲጠናቀቅ ለሀዋሳ ከተማ ብሩክ በየነ ሁለቱንም ግቦች...