ባለፈው ዓመት ቡናን በመልቀቅ ለድሬዳዋ የፈረመው ሽሪላው ወደ ቀድሞ ክለቡ መመለስ ችሏል።በ ዲዲየር ጎሜዝ እየተመራ ወጣት ተጨዋቾች ላይ ትኩረት ኣድርጎ እየተንቀሳቀሰ ያለው ቡና...
ከሀዋሳ ከተማ ጋር ላለፉት ሁለት ዓመታትን መቆየት የቻለው ፍሬው ሰለሞን /ጣቁሩ / ሀይቆቹን በመልቀቅ በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እሚመራው ጦሩን ተቀላቅሏል። በዝውውር መስኮቱ ጥሩ...
በ2004 ከፕርሚየር ሊጉ ወርዶ ሶስት ዓመት በብሄራዊ ሊግ የሰነበተው ድሬደዋ ከነማ በ2008 ወደ ፕርሚየር ሊግ ተመልሶ ከመጣ በሁዋላ በአሰልጣኝ መሰረት ማኔ, ዘላለም ሺህፈራው...
የኣሰልጣኙን ፀጋይ ኪዳነ ማርያምን ውል ለኣንድ ዓመት ያራዘመው ወልዋሎ በክረምቱ ዝውውር መሳተፋን ቀጥሎበታል።ኣምና ከደደቢት ጋር ጥሩ ብቃቱን ያሳየውን ክሌመንት ኦዞንቱን የክለቡ ኣምስተኛ ፈራሚ...
የኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግ ኣሸናፊዎቹ ጅማ ኣባጅፋር ዘማርያምን ወ/ጊዮርጊስን የቡድኑ ኣሰልጣኝ ኣድርጎ ሊሾም ከጫፍ መድረሱ ሲታወቅ በርካታ ልጆቹን አሰላፎ መስጠቱን ተከትሎ አምስት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል።...
ተገኔ ነጋሽን ካሰናበቱ በኃላ ያለኣሰልጣኝ የቆዩት ኣዳማ ከነማ የቀድሞ የሼር ኢትዮጵያና የኣክሱም ከተማ ኣሰልጣኝ ሲሳይ ኣብርሃምን የክለቡ ዋና ኣሰልጣኝ ኣድርጎ ቀጥረዋል።በወጣት ተጨዋቾች የተዋቀረው...
በዝውውር መስኮት ላይ በንቃት እየተሳተፈ ሚገኘው ወልዋሎ የመሃል ሜዳውን ለማጠናከር ኣስራትን ከደደቢት ይሁንን ከጅማ ኣባጅፋር ማስፈረም ችለዋል። ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ31 ዓመታት በኃላ...
ከሀዋሳ ከተማ ጋር ላለፉት ሁለት ዓመታትን መቆየት የቻለው ፍሬው ሰለሞን /ጣቁሩ / ሀይቆቹን በመልቀቅ በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እሚመራው ጦሩን ተቀላቅሏል። በዝውውር መስኮቱ ጥሩ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident