“ከእኔ ሕመም ይልቅ የቡድኔ ውጤት ይበልጥ ያስጨንቀኛል” አሰልጣኝ ዘማሪያም ወ/ጊዮርጊስ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ከፍተኛ ሊጉን በሻምፒዮንነት አጠናቅቆ ፕሪሚየር ሊጉን የተቀላቀለው የፋሲል ከተማ ክለብ...
ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣችን የ ቀን 2009 ዓ/ም እትሟን pdf ይመልከቱ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እ.ኤ.አ በ2017 በኢንተርናሽናል ዋና እና ረዳት ዳኝነት በዓለም አቀፉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን /ፊፋ/ ለተመረጡ 22 ዳኞች የባጅ አሰጣጥ...
31ኛው ቶታል አፍሪካ ዋንጫ በጋቦን አስተናጋጅነት ሊጀመር የሰዐታት ዕድሜ ብቻ ቀርተውታል። ቀጣዩ አጭር ጥንቅር 16 ሃገራት በ 4 ምድብ ተከፍለው የሚያካሂዱትን ውድድር የሀትሪክ ስፖርት...
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል የመሃል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የ2017 ቶታል የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ 2 መክፈቻ ጨዋታ እንዲመራ በካፍ ተመርጧል፡፡ ካፍ ዛሬ የዳኞችን ስም ዝርዝር ይፋ...
በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገና ከነገ በስትያ ቀጥሎ ይደረጋል። በአዲስ አበባ ስታዲየም በሊጉ የደረጃ ሰንጠዥ መጨረሻ ላይ የሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ ነገ...
ምድብ- ሀ ቅዳሜ ጥር 6 ቀን 2009 8-ሰዓት ኢት ውሃ ስፖርት ከ ቡራዩ ከተማ 10-ሰዓት አራዳ ክ.ከተማ ከ አአ ፖሊስ እሁድ ጥር 7...
የ2019 የካሜሮን አፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ ኢትዮጵያ በምድብ -6 ከጋና፣ ሴራሊዮን እና ጎረቤት ኬንያ ጋር ተደልድላለች። ኢትዮጵያ በ2013 የደቡብ አፍሪካ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident