Uncategorized

391 መጣጥፎች
Uncategorized

አዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በሁለተኛ ዙር ኘሪሜየር ሊግ ጉዞው ተጠናክሮ ለመቅረብ አቅዷል

በመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ደካማ ውጤት እያስመዘገበ እሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በሁለተኛው ዙር ተጠናክሮ እንደሚያቀርቡ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ በይፋዊ...

Uncategorizedቤስት ስፖርት መፅሔት

ተወዳጇ ቤስት ስፖርት መፅሔታችን የጥር ወር እትሟን ነገ በገበያ ላይ ታውላለች፤

  በአንባቢዎቿ ዘንድ ከፍተኛ ተነባቢነትን እያገኘች የመጣችው የእኛ እና የእርሶ የሆነችው ቤስት ስፖርት መፅሔት ነገ እናንተም ጋር ስትደርስ ከሀገር ውስጥ የቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካይ ስፍራ...

Uncategorized

​ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊጉን መሪነት ሲረከብ አዲስ አሰልጣኝ የቀጠረው ጅማአባቡና ተሸንፏል 

13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች በተደረጉ ጨዋታዎች ቀጥሎ ተካሂዷል። አዲስ አበባ ላይ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ 9...

Uncategorized

​በሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ድል ሲቀናውመከላከያ  አቻ ተለያይቷል

በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድል ሲቀናው ፋሲል ከተማ ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል። ኢትዮጵያ ቡና ሳሙኤል ሳኑሚ በ69ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ...

U -17 ብሄራዊ ቡድንUncategorized

​ዘወትር ማክሰኞ በገበያ ላይ በመዋል ለንባብ የምትበቃው ተወዳጇ እና ባለቀለሟ ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገው እትሟም 

ለውድ አንባቢዎቿ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን በሚወዱት መልኩ ይዛላችሁ ትቀርባለች፤ የእኛ እና የእርሶ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት ከሀገር ውስጥ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ...

Uncategorized

ጅማ አባቡና ደረጄ በላይን አሰናብቶ ገብረመድህን ሀይሌን ተክቷል

  ጅማ አባቡና አሰልጣኝ ደረጀ በላይ ጋር ተለያይቷል።ገብረመድህን ሀይሌ ደግሞ የክለቡ አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል። ጅማ አባቡና በባለፈው አመት ከፍተኛ ሊግ የምድቡ የበላይ ሆኖ...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ውጤቶች

የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ቅዳሜ ጥር 13 ቀን 2009 FT ፋሲል ከተማ 0-1 ደደቢት  84'ሽመክት ጉግሳ FT አዳማ ከተማ 2-1 አርባምንጭ ከተማ...

Uncategorizedየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 9ኛ ሳምንት ቀጥታ ውጤት

                                  የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 9ኛ ሳምንት  ...