Uncategorized

391 መጣጥፎች
Uncategorized

አሰልጣኝ ስዮም ከበደ በራሳቸው ፍቃድ  ከሀላፊነታቸው ተነሱ

የአዲስአበባ ከተማ እግርኳስ ቡዱን አስልጣኝ የሆኑት ስዮም ከበደ ለክለቡ ባስገቡት የመልቀቂያ ደብዳቤ ከክለቡ ጋር መለያየታቸው ታውቋል፡፡ አሰልጣኝ ስዮም ከበደ አዲስአበባ ከተማን በ2008 ከከፍተኛ...

Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ሲቀናው ቡናና ደደቢት አቻ ተለያይተዋል

  በትናንትናው እለት የተጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር የ16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለትም ቀጥሎ ተካሂዷል። በፕሪምየር ሊጉ የ2ኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታዎችም ዛሬ 9 ሰዓት ላይ ሶስት ጨዋታዎች...

Uncategorized

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ነጥብ ተጋርተው ወጠዋል

ሁለት ሳምንታትን እረፍት ላይ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዛሬ ሲጀመር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከወልድያ ከተማ አቻ ተለያይቷል። 9 ስዓት ላይ የተጀመረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች /LIVESCORE/

                                     የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 16ኛ ሳምንት...

Uncategorized

የዳሞት ከነማ እግር ኳስ ቡድን የመኪና አደጋ ደረሰበት

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ምድብ ''ሐ''ተስተካካዩን ጭዋታ ሊደርግ ወደ ትግራይ ያቀናው የዳሞት ከነማ እግር ኳስ ቡድን ዛሬ ጠዋት ከአላማጣ ወደ ውቅሮ እየተጎዙ እያለ የመኪና...

Uncategorized

​የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል ሁለት ሳምንታትን እረፍት ላይ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ በሁለተኛ...

Uncategorized

የአዲስ አበባ ስቴዲየምን እገዳ በተመለከተ ፌዴሬሽኑ ማብራሪያ ሠጠ

ኢትዮጵያን በካፍ ኮንፈደሬሽን ዋንጫ  የወከለዉ መከላከያ ስፖርት ክለብ ካሜሩን  ያንግ ስፖርትስ አካዳሚ ጋር በነበረው የመጀመሪያ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ባስተናገደበት ወቅት የሁለቱን ክለቦች...

Uncategorized

አዳማ ከተማ ተገኔ ነጋሽን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ  ቀጥሯል 

አዳማ ከተማ በቀጣይ ክለቡን በዋና አሰልጣኝነት የሚመሩት  አሰልጣኝ ተገኔ ነጋሽ እንዲሁም ምክትላቸው አሰልጣኝ አስቻለው ሀይለ ሚካኤል መሆናቸውን አሳውቋል። ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው...