ኢብራሂም ፎፋና ለፈረሰኞቹ በዛሬው እለት በይፋ ፈርሟል። የ27አመቱ ኮትዲቫራዊው የክንፍ ትጫዋች ከፈረሰኞቹ ጋር ለቀጣይ 2 (ሁለት) ዓመት የሚያቆየውን ፊርማውን አኑሯል። ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም...
ዛሬ በተደረጉ በሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ቀሪ አራቱ ወደ አንደኛ ሊግ ያለፉ ክለቦች ታውቀዋል፡፡ ★ጉለሌ ክ/ከ 3-0 አሳሳ ከነማን ★መርሳ ከነማ 4-2...
አሰልጣኝ ስዩም ከበደ በይፋ የሰበታ ከተማ አሰልጣኝ ሆነዋል አዲስአበባ ከተማን በ2009 ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪሜየር ሊጉ ማሳደግ የቻሉቱ አሰልጣኝ ስዮም ከበደ በከፍተኛ...
ዛሬ ወደ ሩብ ፍጻሜ ለማለፍ በተደረጉ የሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና 4 ጨዋታወች የተመዘገቡ ውጤቶች.. ሺንሺቾ 2-1 ነስርስ ሰንዳፋ በኬ 1-0 ጫንጮ ድሬ...
የኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽ የ2009 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተጨዋቾች ምርጫን በSMS ለማካሄድ ቁጥሮችን ይፋ አደረጓል የኢትዮጵያ ኮከብ ተጨዋቾች፣ ግብ ጠባቂዎችና አሰልጣኞች ሽልማት ነሐሴ...
የኢትዮጵያ የስፖርት ታሪክ ውስጥ በተለያዩ የህትመት ጋዜጦች ላይ በዋና አዘጋጅነት ላለፉት 23 ዓመታት ሲሰራ የቆየው ታዋቂው የስፖርት ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ግርማ በቅፅል ስሙ አልፈርጊ...
በለንደን የ16ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች :- ወንዶች 800ሜ መሐመድ እና ማሙሽ (ከIAAF ውሳኔ እየተጠበቀ ነው) 1500ሜ አማን ፣ ሳሙኤል...
የወልድያ ስፖርት ክለብ የ3 ተጨዋቾችን ውል ዛሬ መጨረሱን በክለቡ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ ላይ አሳውቁዋል ኤዶም ሆሶሮቪ ከፋሲል ከተማ (አጥቂ) ብርሃን አንለይ ከ ኢትዮ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident