በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሁለቱ መቀመጫቸውን በሀዋሳ ያደረጉትን ሲዳማ ቡናን እና ሃዋሳ ከነማን አገናኝቶ ሲዳማ ቡና 3 - 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል ።...
በ18ኛው ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የጅማ አባጅፋር እና የፋሲል ከተማ ጨዋታ አሰልጣኛቸውን ካሰናበቱ በኋላ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ባደረጉት በፋሲል ከተማዎች የ2 -...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና እና በሊጉ ግርጌ ላይ በሚገኘው በሰበታ ከተማ መካከል ተደርጎ አቡበከር ናስር እና ሮቤል ተክለሚካኤል ከርቀት ባስቆጠረው ድንቅ ግብ...
በ18ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የአዲስ አበባ ከተማ እና የመከላከያ ጨዋታ ሪችሞንድ አዶንጎ አንድ በጨዋታ እና አንድ በፍጹም ቅጣት ምት ባስቆጠረው...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የሊጉን መሪ ቅዲስ ጊዮርጊስን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ ፈረሰኞቹ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፈው መውጣት ችለዋል ። ቅዱስ ጊዮርጊሶች በ17ኛው...
የ18ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጅማሮውን በዛሬው ዕለት ሲያደርግ አስገራሚ ጨዋታ አስመልክቶናል ። አህመድ ሁሴን ሀትሪክ በሰራበት እና በ72ኛ ደቂቃ ተጎድቶ በወጣበት...
በ17ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ አዳማ ከተማን ከጅማ አባጅፋር አገናኝቶ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል ። አዳማ ከተማዎች በ16ኛው ሳምንት ከወልቂጤ ከተማ ጋር ነጥብ በተጋሩበት...
በ17ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ 9 ሰዓት ላይ በጀመረው ጨዋታ ሀዋሳ ከተማዎች ለረጅም ደቂቃዎች ሲመሩ ቢቆዩም 90ኛው ደቂቃ ላይ በተቆጠረባቸው ግብ ከወላይታ ድቻ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident