በዛሬው እለት የ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የእጣ አወጣጥ እና ግምገማ በጁፒተር ሆቴል ተካሂዷል፡፡ የጅማ አባቡና እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተወካዮች ባለተገኙበት የእጣ ማውጣት...
በ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እሚወዳደረው ደሴ ከነማ አሰልጣኝ ሀይለየሱስን አሰናብቶ ከባህርዳር ከተማ ጋር የተለያየውንና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ልምድ ያለዉ ጌታሁን ገ/ጊዮርጊስ አዲሱ የደሴ...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በእልህ አስጨራሹና በፈታኙ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ከአንድም ሶስት ጊዜ ቡድኖችን ወደ ላይ በማሳደጉ “The Promotion Expert” የሚል ቅፅል...
ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ በሁለት ምድብ ተከፍሎ 32 ክለቦች ሲሳተፉበት የቆየው የከፍተኛ ሊግ ውድድር በትናንትናው እለት በጅማ ከተማ አሸናፊነት ፍፃሜውን አጊኝቷል፡፡ ጅማ ከተማ እግር...
ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ በሁለት ምድብ ተከፍሎ 32 ክለቦች ሲሳተፉበት የቆየው የከፍተኛ ሊግ ውድድር ከአንድ ሳምንት በፊት መጠናቀቁ ይታወሳል። ዛሬ 10 ሰዓት ላይ በሞቃታማዋ...
ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የማጠቃለያ የዋንጫ ጨዋታ /LIVESCORE/ ከድሬዳዋ የቀጥታ ውጤቶች ማሳወቂያ ረቡዕ ሐምሌ 12 ቀን 2009 FT ወልዋሎ አዲግራት ዮ 0-1...
ደደቢት ከቡድኑ ወሳኝ ተጨዋቾች መካከል ወሳኝ የሚባሉትን ብርሃኑ ቦጋለ (ፋዲጋ)፣ ስዩም ተስፋዬ ሁለት ዓመት እና ሽመክት ጉግሳን የሦስት የኮንትራት ውል አራዝሟል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ...
ወደ ኘሪሜየር ሊጉ ለመግባት መቐለ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ዛሬ በ10 ሰዓት በድሬዳዋ እስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ከ1-0 ከመመራት ተነስተው መቐለ ከተማ 2-1...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident