8ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዕለተ እሁድ ላይ ሰባት ጨዋታዎችን ያካሂዳል።በትግራይ ስታድየም ላይ ሚካሄደው የወልዋሎ ና ሀድያ ሆሳእና ጨዋታን ከጨዋታው በፊት በዚህ መልኩ...
ጨዋታ፡ ድሬዳዋ ከተማ ከወልዋሎ አ.ዩ. የጨዋታ ቀን: ረቡዕ ታህሳስ 29/2012 የጨዋታ ሰዓት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ፌደራል አርቢትር ተካልኝ ለማ ቦታ: ድሬደዋ ስታድየም በ7ኛ...
ትግራይ ስታድየም ላይ ተካሂዶ ያለ ምንም ግብ አቻ ከተጠናቀቀው የወልዋሎ እና የሀዋሳ ጨዋታ በኃላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሰጡት አስተያየት፦ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ (ወልዋሎ)...
ወልዋሎ ከ ሀዋሳ ከተማ የጨዋታ ቀን: ቅዳሜ ታህሳስ 25/2012 የጨዋታ ሰዓት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ቦታ: ትግራይ ስታድየም ባሳለፍነው ሳምንት ደርቢ ጨዋታዎችን አካሂደው ሽንፈት...
የአሰልጣኞች አስተያየት አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ (መቐለ 70 እንደርታ) "ጨዋታው የደርቢ ስሜት ስለነበረው ከበድ ያለ እና ውጥረት የበዛበት ነበር፤ነገር ግን ሁሉም ነገሮች ተቆጣጥረን ለመውጣት...
ከ2005 በኃላ ለ15ተኛ ጊዜ የተካሄደው ትግራይ ደርቢ በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት ተጠናቋል።ባለሜዳዎቹ ምዓም አናብስቶች አማኑኤል ገብረሚካኤል በ24ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ግብ ወሳኝ ሥስት...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት 7ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የተካሄዱ ሲሆን የመጨረሻው አንድ ጨዋታ ነገ(ሰኞ) የሚደረግ ይሆናል። ይህ የመጨረሻ ጨዋታ መቐለ ላይ መቐለ...
ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው የወልዋሎና የጅማ አባጅፋር ጨዋታ ምንም ግብ ሳያስተናግድ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።ከሥስት ጨዋታዎች ዘጠኝ ነጥቦችን መሰብሰብ የቻሉት የዮውሀንስ ሳህሌ ልጆች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident