፡፡፡የቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ፡፡፡...
ዋሊያዎቹ ከሩዋንዳ ጋር ያለባቸው የቻን የአፍሪካ ዋንጫ እንዲካሄድ ፌዴሬሽኑ ወሰነ። —ፕሪሚየር ሊጉ ቅዳሜ ይጀመራል። — የጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታዎች ተራዝመዋል ፕሬዝዳንቱ አቶ ጁነዲን...
ግብጽ ራሷን በማግለሏ ለሞሮኮው የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከሩዋንዳ ጋር የደርሶ መልስ ጨዋታ እንዲያደርጉ ዕድል ያገኙት ዋሊያዎቹ ፕሪሚየር ሊጉ አይቋረጥም በሚል ውሳኔ ከጨዋታው...
በወርሀ ጥር (ከጥር 4 - ጥር 27) በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን(በሀገር በቀል ተጫዋቾች ብቻ የሚጫወቱበት) ውድድር ከሚሳተፉት 16 ሀገሮች አላፊ የሆኑት 15 ሀገሮች...
ኢትዮጵያ የ2018 የቻን አፍሪካ ዋንጫን ለማስተናገድ ምንም አይነት ጥያቄ አለማቅረቧን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ገለጸ። የ2018 የቻን አፍሪካ ዋንጫን ለማስተናገድ ኢትዮጵያ ጥያቄ ማቅረቧን...
ቻን 2018 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ #LIVESCORE ቅዳሜ ነሐሴ 13 ቀን 2009 FT ሱዳን 1-0 ኢትዮጵያ 47' ኤልሳማኒ ሰኢድ በደርሶ መልስ 2-1...
በሀገር ዉስጥ ተጫዋቾች ብቻ በሚከናወነዉ በኬንያ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮና (ቻን) ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከሱዳን አቻው ጋር ነገ ምሽት 2 ሰአት...
በሀገር ዉስጥ ተጫዋቾች ብቻ በሚከናወነዉ የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮን ሽፕ (ቻን) የኢትየጵያ ብሄራዊ ቡድን ተሳታፊ ለመሆን የመጨረሻ ጨዋታቸውን ከሱዳን ጋር የመጀመሪያው ጨዋታውን ዛረሰ በ10:00...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident