ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

373 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ፡- ለመሆኑ ሀትሪክ የነገው ጋዜጣዋ ላይ ምን ምን ጉዳዮችን አንስታ ትወጣ ይሆን? ሀትሪክን ነገ ረቡዕ በገበያ ላይ ሲያገኟት ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ከምታስነብቦት የሀገር ውስጥ ዘገባዎቿ መካከል ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW አምዷ የጋዜጣው ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር እና ጋዜጠኛ የሆነው ይስሃቅ በላይ የቅ/ጊዮርጊስ ክለብ ፕሬዝዳንት እና የቦርድ ሊቀመንበር ለሆኑት አቶ አብነት ገ/መስቀል በሀገራችን ወቅታዊ የእግር ኳስ ስፖርት ክንውኖች እና የስፖርታዊ ጨዋነት ጉዳዮች ዙሪያ በተለይ ደግሞ በፕሪምየር ሊጉ የውድድር ፎርማት እና ከክለባቸው ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ እንደዚሁም ሰሞኑን በሸራተን አዲስ ተካሂዶ ስለነበረው የስፖርታዊ ጨዋነት ጉባኤ ዙሪያ ሰፋ ያለ እና ድፍረት የተቀላቀለበትን ጥያቄዎች ለእሳቸው አቅርቦላቸው ምላሻቸውን ሰጥተዋል፡፡

እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ፡- ለመሆኑ ሀትሪክ የነገው ጋዜጣዋ ላይ ምን ምን ጉዳዮችን አንስታ ትወጣ ይሆን? ሀትሪክን ነገ ረቡዕ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትም ባለቀለሟ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት ተወዳጅ እና ተናፋቂ ጋዜጣ ስለመሆኗ ብዙዎች ምስክርነትን ሰጥተዋታል፤ በሀገር ውስጥ ዘገባዋ የተለያዩ ክለብ ተጨዋቾችን እና አሰልጣኞችን የህይወት ታሪክ እና ከጨዋታዎች በኋላም ስለሚሰጡት አስተያየት በየጊዜው እንግዳዋ አድርጋ በማቅረብ ከእናንተ ጋር የምታስተዋውቆት እና ሌሎች የዜና ዘገባዎቿንም የምታስነብቦት ሀትሪክ ስፖርት ነገም በገበያ ላይ ስትውል የሚወዱትን መረጃዎች ይዛሎት ትቀርባለች፡፡ ሀትሪክ ስፖርት ለመሆኑ ነገ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን? THE BIG INTERVIEW በሚለው እና ብዙ ተከታታይ ባላት አምዷ ነገ የምታቀርብሎት ተጨዋች የቅዱስ ጊዮርጊሱን አጥቂ አቤል ያለውን ነው፤ አቤል በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በርካታ ጥያቄዎች ቀርቦለት ምላሽን ሰጥቷል፤ ሀትሪክ ስፖርት ሌላ ይዛቸው ከምትቀርባቸው ዘገባዎች መካከል የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ ባዘጋጀው የሁለት ቀናት ውይይት ዙሪያ ሲሆን ሌላው ኢትዮጵያ ቡና ባህር ዳር ከነማን በሰፊ ግብ ባሸነፈበት ጨዋታ ዙሪያ ሁለት የድል ጎሎችን ካስቆጠረው አቡበከር ናስር ጋር ስለ ቡድናቸው ድል፤ ስላስቆጠረው ተደናቂ ግብ እና ከሜዳም በቀይ ካርድ ስለመውጣቱ ጠይቀነው ምላሽን ሰጥቷል፡፡ ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባዎችም ወደ ወሳኝ

ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትም ባለቀለሟ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት ተወዳጅ እና ተናፋቂ ጋዜጣ ስለመሆኗ ብዙዎች ምስክርነትን ሰጥተዋታል፤ በሀገር ውስጥ ዘገባዋ የተለያዩ ክለብ ተጨዋቾችን እና...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣሲዳማ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በሲዳማ ቡና ላይ የተጎናፀፍነው ጣፋጭ ድል አሁንም የሊጉ ዋንጫ እኛን እንደሚፈልግ የጠቆመ ነው” አቡበከር ሳኒ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

በመሸሻ ወልዴ ቅ/ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን በተፋለ መበት ተጠባቂው የሊጉ ጨዋታ ኢሱፍ  ቡርሃና እና አቡበከር ሳኒ ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች 2ለ0 አሸንፎ የወጣ ሲሆን ቡድኑ ያገኘው...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

የማክሰኞ ሀትሪክ ጋዜጣዎ በነገው እትሟ ሀትሪክ ስፖርት ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃ ተወዳጅ እና ባለቀለም ጋዜጣ ስትሆን በነገው እትሟም ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ የምትወዱትን የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ልታስነብቦት መሰናዶዋን አጠናቃለች፡፡

የማክሰኞ ሀትሪክ ጋዜጣዎ በነገው እትሟ ሀትሪክ ስፖርት ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃ ተወዳጅ እና ባለቀለም ጋዜጣ ስትሆን በነገው እትሟም ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ የምትወዱትን የተለያዩ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ በነገው እትሟ ባለቀለሟ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ከእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ጋር በዘገባዋ ለመገናኘት ስራዋን አጠናቃለች፡፡

ሀትሪክ ስፖርት ነገ ማክሰኞ ለንባብ ስትበቃ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን? በዚህ ዙሪያ ምንም አያስቡ፤ ጫፍ ጫፉን ትነግሮታለች፡፡ ሀትሪክ በሀገር ውስጥ የስፖርት...