ቦሌ አራብሳ ከሚገኘው ቤቱ ለልምምድ የወጣው አርቢትሩ ከወጣበት ሳይመለስ ቀርቷል፡፡ በደረሰበት የመኪና አደጋ ህይወቱ ያለፈው ረዳት ዳኛ የከፍተኛ ሊግን በሙያው ሲያገለግል ቆይቷል፡፡አሁን...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጨዋቾች ዝውውር ላይ የማይሳተፍ ማን አለ? አሰልጣኝ፣ ህጋዊ ኤጀንት፣ ሕገ ወጥ ደላላ፣ የክለብ መሪዎች፣ ጋዜጠኞች… ተብሎ በሰፊው ይወራል፡፡ ዘርፉ በርካታ...
በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ለዚህ ፕሮግራም አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢት.እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኢንጂነር ኃይለየሱስ ፍሰሃ የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት መቶ አለቃ...
ወደ 52 ኢንተርሚዲየሪዎች ከፌዴሬሽንና ከፊፋ ላይሰንስ ቢወስዱም ገበያው ግን ያጠገበው ጥቂቶችን ነው፡፡ ህገወጦች ናቸው ከሚባሉት ፍቃድ ከሌላቸው በላይ እነዚህ መሃል ያለው ፍትጊያ...
ፕሪሚየር ሊጉ ይካሄዳባቸዋል የተባሉ 7 ስታዲየሞች ሊገመገሙ ነው ፌዴራል ስፖርት ኮሚሽን ቢሾፍቱ ላይ ለውይይት ባለድርሻ አካላትን ጠርቷል የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የማስተናገድ እድል...
በፊት ለፊት ንግግራቸው ይታወቃሉ፡፡ ለረጅም ዓመታት ክለባቸውን በፕሬዚዳንትነት መርተዋል አሁንም እየመሩ ነው፡፡ በሊግ ካምፓኒው ምስረታ ወሳኝ ሚና የተወጡና የሊግ ካምፓኒው የቦርድ አባል ሆነው...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ ጉዞን በተመለከተ ከመንግሥት የሚሰጥን ምላሽ እየጠበቀ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ካፍ ሰሞኑን ይፋ ባደረገው መረጃ በኮቪድ 19...
“ሁሉም አሰልጣኞች ሥራቸውም አቅማቸውም አንድ አይነት በመሆኑ ለእኔ የጨመሩልኝ ነገር የለም” “ሱዳን ያስቆጠረችው ግብ ከተሻረበት ቀን ጀምሮ በቃ አልሞትም አልኩ እግዚአብሔርም እያኖረኝ ነው”...
“በአፍሪካ ደረጃ በክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ጊዜ የነበረንን መሪነትና ተሰሚነት ለማስቀጠል መጠላለፉና መጓተቱ መቆም አለበት” “መጠላለፉና ጉተታው በአፍሪካ ውስጥ ያለንን የመሪነት ሚና አሳጥቶናል”...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident