ከብስራተ ገብርኤል ወረድ ብሎ ከሚገኘው አደባባይ ፊት ለፊት የሚገኘው የአሌክስ ባርና ሬስቶራንት ባለቤት አቶ አለማየሁ ሰሊቶ ለ16 የቀድሞ የእግር ኳሱ ባለውለተኞችና የስፖርት ቤተሰቦች...
ጥርስ የማያስከድነው የሙሉአለም ጥላሁን አዝናኝ ቆይታ በቀጥታ ከጀርመን “የ2ዐዐ3ቱ የቡና ድል መቼም የማልደግመው ሁሌም የማነሳው ትልቁ ታሪኬ ነው” ብዙዎች ከተጫዋችነቱ ባልተናነሰ በቀልደኝነቱ ያውቁታል፤በኢት.ቡና...
"ብዙ ዓመት ያገለገልኩት ትልቅ ታሪክ ያፃፍኩበት ክለቤ እንኳን ሊያሳክመኝ የት እንደወደኩ አያውቅም" "ከባልቻ ሆስፒታል ውጣ በመባሉ ቤተዛታ ለማስተኛት ጥረት እያደረኩ ነው፤ያለበት ሁኒታ...
"ባለውለተኞቻችን በዚህ መልኩ አስታዋሽ አጥተው ተረስተው ማየት በጣም ያማል" ሸዋረጋ ደስታ አፍሪካ ህብረት ጽ/ቤት አካባቢ በሚገኘው ዩኒየን ባርና ሬስቶራንት አዳራሽ ውስጥ በርካታ...
ፈቱዲን ጀማል ስለ ኮሮና ቫይረስ “በኢት.ቡና ደጋፊዎች መዝሙር ታጅቦ መጫወት በጣም ናፍቆኛል” አለም ሁሉ በየሰከንዱ አንድ ቃል እንዲያወራ ተገዷል…ኮሮና ቫይረስ የሚል አስጨናቂ ቃል፤የሰው...
ፋሲል፡- …አዎን በጣም ይለያሉ…በጣም የሚገርምህ እኔ እንደ እድል ሆኖ በጣም የተለዩ… ታሪክ ካላቸው…የደጋፊ ሀብታም ከሚባል ክለብ ነው ወደ ባህር ዳር የመጣሁት፤የደጋፊን ወሳኝነት…ጥቅሙንም ጠንቅቄ...
ከሣምንት በፊት የሊግ ካምፓኒው 16ቱ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በሜዳና ከሜዳ ውጭ የሚያደርጉትን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ የማስተላለፍ መብት (Broadcast) እና የፕሪሚየር ሊጉ ስያሜ...
🔑“ኮረና ቫይረስን ለመግታት ከጥንቃቄው በላይ እንደየእምነታችን መፀለይ ብቻ ነው መፍትሄው” 🔑“የእርካታ ጥግ ላይ ደርሻለሁ ባልልም በአንደኛው ዙር ውጤት አልተከፋሁም” 🔑“የጣና ሞገድ ደጋፊዎች...
👉የሊግ ካምፓኒ ኃላፊዎችና የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ከDSTV ኃላፊዎች ጋር መወያየታቸው ቅሬታን ፈጥሯል 👉ጨረታው የሚወጣበት ማርች 3ዐ መተላለፍ አለበት ኢትዮጵያ የሊግ ካምፓኒ መስከረም 23 ቀን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident