መነሻ ገጽ Yishak belay yishack47
156 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎች

ፈቱዲን ጀማል ከደቂቃዎች በፊት ለሲዳማ ቡና ፈረመ

በያዝነው የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ቡና ጎልተው ከታዩ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው ፈቱዲን ጀማል ከክለቡ ጋር መለያየቱ ዕውን ሆናል ፈቱዲን ጀማል ከደቂቃዎች በፊት ለቀድሞ ክለቡ...

The BiG Interviewባህርዳር ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“ኢት.ቡናን የለቀቅኩት ለገንዘብ ብዬ ሳይሆን ክብርን ፍለጋ ነው” አህመድ ረሽድ (ሼሪላ) ባህር ዳር ከተማ

“የተጨዋቾች ህይወት እንደ ጎማ ነው፤ ካገለገልን በኋላ እንጣላለን” “ኢት.ቡናን የለቀቅኩት ለገንዘብ ብዬ ሳይሆን ክብርን ፍለጋ ነው” አህመድ ረሽድ (ሼሪላ) ባህር ዳር ከተማ ደስተኛ...

The BiG Interviewቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

“የታሪክ፣ የውጤትና የደጋፊዎች ሃብታም የሆነውን ታላቁን ክለብ የማገልገል ዕድል በማግኘቴ ራሴን እንደ ልዩ ዕድለኛ ነው የምቆጥረው” አቶ ዳዊት ውብሸት

“ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔ ከክለብም በላይ ነው” “የታሪክ፣ የውጤትና የደጋፊዎች ሃብታም የሆነውን ታላቁን ክለብ የማገልገል ዕድል በማግኘቴ ራሴን እንደ ልዩ ዕድለኛ ነው የምቆጥረው” አቶ...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

“የልጅነት ህልሜ ዕውን በመሆኑ ዕድለኛ ነኝ፤ የታሪክ፣ የስኬትና የድል ምልክት የሆነውን የቅዱስ ጊዮርጊስን ማልያ ለመልበስ መታደልን ይጠይቃል” ከነዓን ማርክነህ አዳማ/ቅዱስ ጊዮርጊስ

ከነዓን ማርከነህ የሚለው ስም በእግር ኳሱ መንደር ከፍ ብሎ የሚጠራ ስም ከሆነ ውሎ አደሯል፤ ከአዳማ ከ17 አመት በታች ቡድን የሚመዘዘው የከነዓን ማርከነህ የእግር...

ሀትሪክ ሰሞንኛሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

“ሆቴሎቼን ያወደሙ ሶስት ዕዳ አለባቸው የኃይሌ ላብ፣ የኃይሌ ደምና የኃይሌ እንባ” ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ

“መንግስት ሊከፍለኝ ይገባል፤... ሆቴሎቼን የገነባሁት ላቤንና ደሜን አፍስሼ ነው” “ሆቴሎቼን ያወደሙ ሶስት ዕዳ አለባቸው የኃይሌ ላብ፣ የኃይሌ ደምና የኃይሌ እንባ” ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

“ይሄንን ምርጥ ክለብና ደጋፊ ትቶ የመሄድ ሃሣብ የለኝም፤ነገሮች ናቸው እየገፉኝ ያሉት” ፈቱዲን ጀማል

ኢት ቡናና ፈቱዲን ጀማል ስምምነት ላይ መድረስ አልቻሉም በያዝነው አመት በኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ውስጥ ጎልተው ከወጡ ተጨዋቾች አንዱ ፈቱዲን ጀማል ነው፤ተጨዋቹ...

The BiG Interviewዜናዎች

“…የባህር ዳር ከተማ ደጋፊን መዝሙር እየሰማሁ በእነሱ ድጋፍ ታጅቦ መጫወት ከምንም ነገር በላይ ናፍቆኛል”ፍፁም አለሙ (ባህር ዳር ከተማ)

“ረዥም ጊዜ ካለ ኳስ ማሳለፍ በጣም ያማል… ያስጨንቃልም…፤ …አምላክ በቃችሁ ብሎ ምህረትን ካላወረደልን በስተቀር አሁን ያለው ነገር በጣም አስፈሪ ነው”   “…የባህር ዳር...

Covid-19ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

የመድን ስፖርት ክለብ ሁለት እግሩን ላጣው የቀድሞው አርቢትር ኮሮና እስኪጠፋ የሚቆይ ከፍተኛ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባ

የመድን ስፖርት ክለብ ሁለት እግሩን ላጣው የቀድሞው አርቢትር ኮሮና እስኪጠፋ የሚቆይ ከፍተኛ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባ በሸዋረጋ ደስታ የሚመራው ማኅበር አርቢትሩ እንዲረዳ ከፍተኛ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የማህበሩ መመስረት ለተጨዋቾችም ለሀገር እግር ኳስም ትልቅ ጠቀሜታ አለው” አዳነ ግርማ

የቀድሞ የሐዋሳ የተጨዋቾች ማህበርን ለመመስረት እንቅስቃሴ ተጀምሯል “የማህበሩ መመስረት ለተጨዋቾችም ለሀገር እግር ኳስም ትልቅ ጠቀሜታ አለው” አዳነ ግርማ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ማህበራት እየተበረከቱ...