መነሻ ገጽ Yishak belay yishack47
156 መጣጥፎች
The BiG InterviewUncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

”በሙስና ከተጨማለቀና በወረደ እግር ኳስ በሚገኘው ገንዘብ ሆዴን የምሞላበት፤ ልጆቼን የማሳድግበት ሞራል በማጣቴ ነው ከስልጠናው ዞር ያልኩት”ኢንስትራክተር አብርሃም ተክለሃይማኖት

በይስሐቅ በላይ ሀትሪክ፡- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ከዓለም 151ኛ ነው፤ እግር ኳሱም ከዓለም ቀርቶ በአፍሪካ ደረጃ ተፎካካሪ መሆን አልቻለም፡ ፡ በዚህ በደከመ እግር ኳስ...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎች

“ወደ አገሬ የምመለሰው የኢትዮጵያዊያንን የፍቅር ዕዳ ተሸክሜ ነው”ኤርትራዊው አትሌት ዘረሰናይ ታደሰ

በይስሐቅ በላይ The BIG INTERVIEW : Zersenay Tadese ሀትሪክ፡- በቅድሚያ ለጉዞ እየተጣደፉክ ባለህበት ሰዓት ጋዜጣችንንም አንባቢያንንም አክብረህ ለቃለ-ምልልሱ ስለተባበርከኝ በጣም አመሰግናለሁ…? ዘረሠናይ፡-…እኔም… በጣም...

The BiG Interviewዜናዎች

The Big Interview: Haile G/Selassie Ι Ι የኃይሌ ገ/ሥላሴን ዝምታ የሰበረ አነጋጋሪ ቃለ-ምልልስ

በይስሀቅ በላይ ሀትሪክ፡- ጥያቄን የምጀምረው ለመሆኑ ኃይሌ ተደምረሃል…? በሚለው ነው…? ኃይሌ፡- …ምን…አልከኝ… ተደምረሃል…? …ተደምረሃል ነው ያልከኝ…? ሀትሪክ፡- …ምነው ኃይሌ ፊትህን ጨምደድ…፤…ጥያቄዬን ረገጥ አደረከው…?......

መከላከያአፍሪካኮንፌድሬሽን ካፕዜናዎች

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ስለወሳኝ ጨዋታቸው ይናገራሉ

በይስሀቅ በላይ ሀትሪክ፡- በናይጄሪያው ሬንጅረስ 2ለ0 በሆነው ውጤት ከተሸነፋችሁ በኋላ ኒጀርያዊ ዳኛ ስትወቅስና ስታማረር ነበር፤ ይህ ድርጊትህ ምክንያት ለመደርደርና ሽንፈትህን ላለማመን ያደረከው ያህል...

አብርሃም መብራቱአፍሪካአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

10 ጥያቄዎች || ለዋልያዎቹ አለቃ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ?

1.ሀትሪክ:-የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በጋና አቻው 5ለ0 በሆነ ሠፊ ውጤት ተሸንፏል ይህ ውጤት ይረብሽሃል? ኢንስ አብርሃም:-ስትሸነፍ በውስጥህ የሚቀር ነገር መኖሩ የሚካድ አይደለም፤ግን መረበሽን በተመለከተ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ስፖርት ተወዳጇ፣ ተናፋቂዋ እና ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?

ሀትሪክ ስፖርት፣ ሀትሪክ ስፖርት፣ ሀትሪክ ስፖርት ተወዳጇ፣ ተናፋቂዋ እና ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን? በጣም አነጋጋሪ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣሀትሪክ ኤዲቶርያል

ቁጭት የወለደው የሸዋረጋ ደስታ “የባንክ እግር ክለብ ማሰልጠኛ ፕሮጀክት” እውቅና አገኘ

“ለአገር ስፖርት ትልቅ ውለታን የዋለው የባንክ እግር ኳስ ክለብ በመፍረሱ ስሙ የሚነሳበትንና የሚታወስበትን ሐውልት በአቅሜ ለማቆም እየጣርኩ ነው” ሸዋረጋ ደስታ (የቀድሞ የባንኮች ተጨዋች)...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

THE BIG INTERVIEW :ASRAT HAILE “ስዩም በሙያው አገሩን ጠቅሞ ቤቱን ግን ባዶ አድርጎ ያረፈ ሰው ነው” አሰልጣኝ አስራት ኃይሌ

በይስሐቅ በላይ የወትሮው ፈገግታው ከፊቱ እንደጉም በኖ ጠፍቷል፤ከመጫወት ብዙ ከመናገር ይልቅ መሬት መሬት እያየ መተከዝንም ከመረጠ ቀናቶች ተቆጥሯል፤ ከ50 አመት በላይ ያስቆጠረ ጓደኝነት...

The BiG InterviewUncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

THE BIG INTERVIEW WITH SHEMELES BEKELE ||በግብፅ ደምቆ እያበራ የሚገኘው ኢትዮጵያዊው ኮከብ ሽመልስ በቀለ

The Midfield Maestro በይስሐቅ በላይበግብፅ የሚገኝ Kinfut ድረ ገፅ በግብፅ ሊግ ከሚጫወቱ ግን ደግሞ ወደ አውሮፓ ተዛውረው የመጫወት ትልቅ አቅም ካላቸውምርጥ 10 ተጨዋቾቹ...