በ2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመገኘት አዲስ አሰልጣኝ ከመቅጠሩ በፊት መንጌ ቤላሻንጉል ወሳኝ ዝውውሮችን ፈፅሟል። የቀድሞው የወላይታ ድቻ ፣ አርባ ምንጭ...
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሊጉን ከመሠረቱ ክለቦች መካከል አንዱ የነበረው ሀዋሳ ከተማ አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድን የክለቡ አሰልጣኝ በማድረግ ለሁለት አመታት ቀጥሯል። ሊጀመር አስራ...
አበባየሁ ሀጂሶ ወደ ወላይታ ድቻ ሊመለስ ከጫፍ ደርሷል። ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን መገኛቸውን ካደረገ በኋላ ለዋናው ቡድን ለተከታታይ አምስት አመታት ግልጋሎትን ከሰጠ በኋላ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂው ሰይድ ሀብታሙ ነገሌ አርሲን በይፋ ተቀላቀለ። በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባል የሆነው የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ ፣ ጅማ...
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቀድሞ ተጫዋቹን አገኘ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከብዙሀኑ ጋር ከተዋወቀ በኋላ ወደ ባህርዳር እና የተጠናቀቀውን አመት ደግሞ በምድረገነት ሽረ ያሳለፈው አጥቂው...
እንየው ካሳሁን አዲሱ የኢትዮጵያ መድን ተጫዋች ሆኗል። ከፌድራል ፓሊስ ከተነሳ በኋላ በአዲስ አበባ ፣ ወልዋሎ ፣ ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ እንዲሁም በሀዋሳ...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ላለፉት አመታት ከተመለከትናቸው ጥሩ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆን የቻለው እንዳለ ዮሐንስ አዲስ የኢትዮጵያ መድን ተጫዋች ሆኗል። ከኢንጅነሪንግ...
በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን አጠናክረው በመስራት ላይ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች ረዳት አሰልጣኝ ቀጥሯል። ከዚህ ቀደም በካፋ ቡና የከፍተኛ ሊግ ቆይታን...
በአዲሱ አሰልጣኝ ካሊድ መሐመድ መሪነት ዝግጅታቸውን በሀላባ ስታዲየም በማከናወን ላይ የሚገኙት አዲስ አዳጊዎቹ ሀላባ ከተማዎች ሁለት ተጫዋቾችን የግላቸው ሲያደርጉ ከአንድ ተጫዋች ጋር መለያየት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident