ኢትዮጵያ ለ2027ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዋን ከሱዳን ጋር ስታደርግ የፊታችን ዓርብ መስከረም 15 ማታ 1 ሰዓት ላይስታከናውን አራቱም ዳኞች ከላይቤሪያ መሆናቸው...
የኢትዮጵያ ከ 17 ዓመት በታች ቡድን ቀይ ቀበሮዎቹ ለ2027 አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ውድድር ላይ የሚገጥማቸውን ሀገራት በዛሬው ዕለት በታንዛኒያ ዳሬሰላም...
ኢትዮጵያን የምትገጥመው ሴኔጋል ስብስቧን አሳውቃለች። ለ2027ቱ የኬኒያ ፣ ዩጋንዳ እና ታንዛኒያ አስተናጋጅነት በሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ከሞዛምቢክ እና ኢትዮጵያ ጋር በወዳጅነት ጨዋታ...
ነብሮቹ የውጪ ዜጋ አጥቂ አስፈረሙ። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እየተመሩ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በመቀመጫ ከተማቸው እየሰሩ የሚገኙት እና የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታቸውን በሜዳቸው ከባህርዳር ከተማ...
ከሳምንታት በፊት በነገርናችሁ ዘገባ መሰረት ከሁለት የውጭ ተጫዋቾች ጋር ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ሀዋሳ ከተማ ተጫዋቾቹን በይፋ አስፈርሟል። ሰርጌ ኦባሲ ከዝህ ቀደም በሀገሩ ቤኒን...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የታዳጊዎች እግር ኳስ ልማት ስትራቴጂን ይፋ አደረገ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ላለፉት ዓመታት በፓይለት ፕሮጀክት ፣ በክልል እንዲሁም ሀገር...
ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከ ያንግ አፍሪካ እና አዛም ጋር የወዳጅነት ጨዋታዎችን ለማድረግ ወደ ታንዛኒያ አምርተዋል። በሰርቪያዊው አሰልጣኝ ሰርዲዮ ሚሉቲን ሚቾ የሚመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በቢሾፍቱ...
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች ሴኔጋላዊዉን ግብ ጠባቂ አብዱላሂ ዲያኪቴን ማስፈረማቸውን የክለቡ ፕሬዚዳንት አቶ ፉፋ ገርማሞ ለሀትሪክ...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በመገኘት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በሀገሪቱ የግብ ጠባቂ ክፍተት አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደደረሰ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident