ጫላ ተሺታ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምርቷል ከትውልድ ሀገሩ ሻሸመኔ እግር ኳስን ከጀመረ በኋላ ለሲዳማ ቡና ፣ አዳማ ከተማ ፣ ወልቂጤ ከተማ እና...
ወላይታ ድቻ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመራው ወላይታ ድቻ ከወጣት ቡድን በማደግ ክለቡን ሲያገለግሉ የተመለከትናቸውን የተከላካዮቹን መልካሙ ቦጋለ እና ናትናኤል...
ፋሲል ከነማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አደሰ የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊሱ ፋሲል ከነማ የሁለት ወጣት ተጫዋቾችን ውል አድሷል። በአማካይ ስፍራ ላይ ያለፉትን አራት አመታት ከወጣት...
ልደታ ክፍለ ከተማ ሰርካዲስ እውነቱን አሰልጣኝ አደረገ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ያለፉትን ሦስት አመታት እየተካፈለ የሚገኘው ልደታ ክፍለ ከተማ የቀድሞው የዳሽን ረዳት...
አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞን በዋና አሰልጣኝነት ከሰሞኑ የቀጠረው ኢትዮጵያ መድን በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ በመግባት አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የጋናዊውን ተከላካይ ውል ደግሞ አድሷል። አቡበከር...
ፈጣኑ አደም አባስ በባህርዳር ከተማ ውሉን አራዘመ ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ከተገኘ በኋላ በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባሳየው አስደናቂ ብቃት ባህርዳር ከተማን ሲያገለግል...
በቅርቡ ጋብቻውን የፈፀመው አጥቂ ውሉን አራዘመ ከሀድያ ሆሳዕና ወጣት ቡድን በማደግ ያለፉትን አምስት አመታት በዋናው ቡድን ቆይታን ማድረግ የቻለው እና ከአንድ ሳምንት በፊት...
ተፈራ አንለይ ውሉን አራዝሟል በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች በዝውውሩ ቀጥለው አሁን ደግሞ የወጣቱን አማካይ ተፈራ አንለይን ውል አራዝሟል። ከመቻል ወጣት ቡድን...
ሩዋንዳዊው አጥቂ ቡናማዎቹን ተቀላቀለ በአሁኑ ሰዓት ሀዋሳ የሚገኙት አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ ሩዋንዳዊ ዜግነት ያለውን አጥቂው ታይባ ሞቦኒዩምዋሚን የግሉ አድርጓል። በሀገሩ የሩዋንዳ ፕሪምየር ሊግ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident