መነሻ ገጽ Mussie Girmay
ተፃፈ በ

521 መጣጥፎች
ዋልያዎቹ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያዎቹ ዛሬ ማለዳ ላይ ወደ ጋና አምርተዋል ፡፡

ዎልያዎቹ በ2019 ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ  የመጀመሪያ  ጨዋታ ከጋና ብሔራዊ ቡድን ጋር  ላለባቸው ጨዋታ ዛሬ ማለዳ ላይ ወደ ስፍራው አቅንተዋል   ቡድኑ ትናንት ከሰዓት...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከተማ ተስካካይ የፕሪሜየር ሊጉ መርሃ ግብር ጨዋታ በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ

                                   የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ተስተካካይ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

አሰልጣኝ ደረጄ በላይ ከመድህን ጋር ስላላቸው የወደፊት ቆይታ ይናገራሉ

ኢትዮጵያ መድህን  ከወር በፊት ቡድኑን የተረከቡት አሰልጣኝ ደረጄ በላይ ክለቡ ጋር ስላላቸው እቅድ እና ስለ ቀድሞ ቡድናቸው ከሀትሪክ ስፖርት ድህረ ገፅ ጋር ቆይታ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ጅማ አባቡና እግር ኳስ ክለብ በቴሌቶን 1ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር አገኘ

የጅማ አባቡና የእግር ኳስ ክለብን ለማጠናከር ትናንት በተካሄደ ቴሌቶን 1ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተገኘ ።  የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ አብዱልከሪም አባገሮ  እንደገለፁት ክለቡን...

አፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ

የጨዋታ ሪፓርት|ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኤስፔራንስ ነጥብ ተጋርተው ወጠዋል

በአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአህጉሪቱን ትልቅ ክለብ ኤስፔራንስን አስተነናግዶ ያለግብ አቻ ወጧል፡፡ ጨዋታው በጊዮርጊስ አማካኝነት ሲጀመር ሰልሀዲን ሰኢድ በፈጥነት አልፎ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

አፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢስፔራንስ 

በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ነገ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአህጉሪቱን ትልቅ ክለብ በአዲስ አበባ ስታድየም ያስተናግዳል። ቅዱስ ጊዮርጊስ በምድቡ የመጀመርያ ጨዋታዉ ወደ ደቡብ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አሰልጣኝ ደራጎን ፖፓዲችን ዛሬ በይፋ ቀጥሯል 

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አሰልጣኝ ደራጎን ፖፓዲች ጋር ዛሬ በኢትዮጵያ ሆቴል ከ ቀኑ 10፡00 ላይ ለሃገር ዉስጥ ጋዜጠኞች ክለቡ ይፋዊ መግለጫ በመስጠት ይፋዊ የፊርማ...

Uncategorized

​ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኤስፔራንስ ደ ቱኒዝ የቅድመ ጨዋታ ዳሠሳ!

​ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኤስፔራንስ ደ ቱኒዝ የቅድመ ጨዋታ ዳሠሳ! /በፈረሰኞቹ ገጽ/ በኢትዮጵያ የክለቦች ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል ውስጥ መግባት...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስ

በ46ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻፒዮና በ10 ስፖርቶች አዲስ ክብረ ወሰን ተመዘገበ

​በ46ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ10 ስፖርቶች አዲስ ክብረ ወሰን ተመዘገበ። አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ አዲስ ክብረ ወሰን ላስመዘገቡ አትሌቶች በግሉ ለእያንዳዳቸው የ10 ሺ ብር...