መነሻ ገጽ Mussie Girmay
ተፃፈ በ

521 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

“ወልዋሎን ወደ ፕሪምየር ሊጉ በማሳለፋችን፤ ከመቀሌ ከተማም በላይ ሆነን በመቀመጣችን ተደስተናል”አላማንታ (ማሪዮ)

​ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ የኢት  ዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጪው ዓመት  ተሳታፊ መሆኑን በትናንትናው ዕለት  ከመቀሌ ከተማ ጋር ባደረገው የምድቡ  የመጨረሻ ቀን ጨዋታው ሙሉ ለሙሉ ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

​ወልድያ ከተማ አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሯል፡፡

ወልድያ ከተማ ከአሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ከተለያየ በኋላ በምትካቸው በግዚያዊነት ምክተላቸውን አሰልጣኝ ሀይማኖት ግርማ  እንዲተኩ በማደረግ የቆየ ሲሆን በዋና አስልጣኝነት ክለቡን እሚመራ  አሰልጣኝ ለመቅጠር...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

 ወላይታ ድቻን  ለማሰልጠን ሁለት አመታትን ለመቀጠል ፊርማውን ያኖረው አሰልጣኝ መሣይ ተፈሪ ከሀትሪክ ጋዜጣ ጋር ያደረገውን ቆይታ እንሇ !!!

​ “ለኮንፌዴሬሽን ካፕ ማለፍ ብቻ ሳይሆን  በውድድሩ የሀገር ኩራት መሆንም እንፈልጋለን” አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ   ወላይታ ድቻ በኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ  ሻምፒዮና ከፍተኛ ልምድ...

ዋልያዎቹ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ​አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ 18 ተጨዋቾችን ይዘው ጅቡቲ ሸራተን ሆቴል ከተመዋል ነገ 9ሰዓት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

የቅ/ጊዮርጊስ ተጨዋቾች ከጨዋታው ውጪ ሆነዋል!በኬንያ አዘጋጅነት በፈረንጆቹ በ2018 አ/ም በአገር ውስጥ ሊጎች በሚጫወቱ ተጨዋቾች ብቻ ለሚካሄደው የቻን ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ...

Uncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰቦች  የሁለተኛው ዙር አመታዊ ሩጫ በተመለከተ በሂልተን ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ሠጠ፡፡

የኢትዮጵያ ቡና ሃምሌ 9/2009 የሚደረገው የቡና ቤተሰብ ሩጫ በዛሬው እለት በሂልተን ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል፡፡ ጋዜጣዊ መግለጫው የተሰጠው የክለቡ አመራሮች ፣ የደጋፊው ማህበሩ...

ጥሎ ማለፍ

የጥሎ ማለፍ ሻምፒዮን ወላይታ ድቻ ወደከተማ ሲገባ ታላቅ አቀባበል ተደረገለት 

የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ አሸናፊዎች የወላይታ ዲቻ ተጫዋቾች ከአዲስ አበባ አርብ ዕለት ጉዟቸውን ያደረጉት በሻሽመኔ ወደ ሀዋሳ ጉዙዋቸውን ሲያደርጉ ከዠዋይ ጀምሮ...

ጥሎ ማለፍ

ወላይታ ዲቻ የ2009 የኢትዮጵያ የወንዶች ጥሎ ማለፍ አሸናፊ ሆነ

ወላይታ ዲቻ የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ የወንዶች ጥሎ ማለፍ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል። መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ በአዲስአበባ እስታዲየም በጥሎ ማለፍ ፍፃሜ ሲያገናኝ በመለያ ፍፁም...

ጥሎ ማለፍ

ጥሎ ማለፍ | ድህረ ጨዋታ ታሪካዊ ዳራ መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ

ጥሎ ማለፍ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ከተጀመረ 79 አመታትን ያስቆጠረ ሲሆን በ2009 በጥሎ ማለፉ የዋንጫ ጨዋታ የተገናኙት መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ ናቸው የሁለቱን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

“አሳዳጊዬን በሞት ተነጥቄ ከቀብር በቀጥታ ነው ለጨዋታው የመጣሁት” “ሽንፈቱ ሀዘኔን ድርብ አድርጎታል” አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ

  ​ተደራራቢ ሀዘኖችን አስተናግዷል፤  በአንድ በኩለ የወላጅ እናቱ ያህል ያሳደጉትን  አክስቱን በሞት ተነጥቋል፤ በሌላ በኩል  ደግሞ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ሌላ አዲስ ታሪክ  ለማፃፍ...