የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ በኢትዮጵያ ሆቴል ዛሬ በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ የወንዶቹን የዋናውን የተስፋ ቡድኑንና የታዳጊ ቡድኑን ማፍረሱን የድርጅቱ ምክትልና የስፖርት ማህበሩ...
በሀገራችን ብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደ ተለመደው በነገው ማክሰኞ ነሀሴ 30/2009 ዕትሟ ከአዳዲስና ያልተሰሙ ዘገባዎች ጋር በእጅዎ ልትገባ መሰናወዶዋን...
ኢብራሂም ፎፋና ለፈረሰኞቹ በዛሬው እለት በይፋ ፈርሟል። የ27አመቱ ኮትዲቫራዊው የክንፍ ትጫዋች ከፈረሰኞቹ ጋር ለቀጣይ 2 (ሁለት) ዓመት የሚያቆየውን ፊርማውን አኑሯል። ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም...
በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ቀጣዩ የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ለማለፍ በዝግጅት ላይ የሚገኘውና አስቀያሚ ጅማሮ ለማሳየት የቻለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለሁለት ተከታታይ የውድድር ዓመታት...
አትሌት ሙክታር ኢድሪስ ~ በወራቤ ከተማ ለአትሌት ሙክታር ኢድሪስ የስልጤ ዞን አስተዳደር 200 ሺህ ብር ሽልማት ሰጠ ። መሥራት ጀግንነት ነው፤ ማድነቅ መሰልጠን...
ዘ ጋርዲያን ጋዜጣ ቀደም ሲል እ.ኤ.አ ኦገስት 04/2017 ባወጣው የምርመራ ዘገባ (Investigative Report) ከስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ጋር በተያያዘ በአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ...
በቅድሚያ ምስጋና የለንደን ቆይታዬን የምጀምረው በምስጋና ነው፤ በቅድሚያ ለዚህ ቦታ ትመጥናለህ ይገባሀል ብለው ዕድሉን የሰጠኝን የኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኞች ማህበርን...
ባህርዳር ከተማ አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸውን መቅጠሩን ተከትሎ በቀጣዩ አመት በከፍተኛ ሊጉ ጠንካራ ተሳተፎ ለ ይጠቅሙኛል ብሎ ያመነባቸውን ተጫዋቾችን እያስፈረመ መቆየቱ ይታወቃል ፡፡...
ለ2010ሩ የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ቅደመ ወድድር ዝግጅት ደብረዘይት ላይ የከተሙት አፄዎቹ፡፡የድሬዳዋ ከተማ ግብ ጠባቂን ቢኒያም ሀብታሙን ለ1 አመት የሚቆይ የፊርማ ስምምነት ማስፈረም ችለዋል፡፡...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident