መነሻ ገጽ Mussie Girmay
ተፃፈ በ

521 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት እንደ ተለመደው ነገ ማክሰኞ ህዳር 5/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡ 

ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት እንደ ተለመደው ነገ ማክሰኞ ህዳር 5/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡ ለመሆኑ ምን ምን ጉዳዮችን...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል። 

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ(እሁድ) ሲደረጉ ሀዋሳ ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ ሲያሸንፉ ሌሎቹ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። አዳማ ላይ የተካሄደው አዳማ...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የሥራ አስፈፃሚዎች ምርጫ የሚደረግበት ቀን እና ቦታ ታወቀ።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን 10ኛው የመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በትናንትናው ዕለት በኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል መጀመሩ ይታወሳል። በመጀመሪያ ቀን ውሎው ከተሳታፊዎቹ የተለያዩ መወያያ ርዕሶች እና ጥያቄዎች...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ደደቢት ከ ወላይታ ድቻ ያለግብ ተለያዩ። 

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዳሜ ጥቅምት 25 ሊደረግ ቀጠሮ ተይዞለት ነገር ግን በብሔራዊ ቡድኑ(በዋልያዎቹ) የቻን ጨዋታ ምክንያት ወደ ዛሬ(ሰኞ) ተዛውሮ የነበረው እና በአዲስ አበባ...

ቻንዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

​ቻን | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሜዳው ሽንፈትን አሰተናገደ።

  በወርሀ ታህሳስ ሞሮኮ በምታስተናግደው የ2018 ቻን አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ዳግመኛ እድል ያገኙት ዋልያዎቹ በሜዳቸው የ3-2 ሽንፈትን አስተናግደዋል፡፡ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ዋልያዎቹ...

LIVESCOREየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ

   የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 1ኛ ሳምንት                        አሁድ ጥቅምት 26 ቀን 2010    FT ወልዋሎ አዲግራት.ዩ      ...

ቻንዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

​የኢትዮጵያ የቻን ብሔራዊ ቡድን ተበተነ

ግብጽ ራሷን በማግለሏ ለሞሮኮው የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከሩዋንዳ ጋር የደርሶ መልስ ጨዋታ እንዲያደርጉ ዕድል ያገኙት ዋሊያዎቹ ፕሪሚየር ሊጉ  አይቋረጥም በሚል ውሳኔ ከጨዋታው...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቻን ቡድን 25 ተጨዋቾችን ወደ ሆቴል እንዲገቡ ጥሪ አቅርቧል 

በወርሀ ጥር (ከጥር 4 - የካቲት 27) በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን(በሀገር በቀል ተጫዋቾች ብቻ የሚጫወቱበት) ውድድር ከሚሳተፉት 16 ሀገሮች አላፊ የሆኑት 15 ሀገሮች...

ሰበታ ከተማኦሮሚያ ዋንጫ

ሰበታ ከተማ የኦሮሚያ ሲቲ ካፕ ዋንጫን አነሳ

በአራት ክለቦች መካከል ከ ጥቅምት 12 አስከ 19 ድረስ የተካሄደው የኦሮሚያ ዋንጫ በሰበታ ከተማ አሸናፊነት ተፈፅሟል፡፡  በቅድሚያ በ7ሰዓት ላይ የተገናኙት ለደረጃ የሚጫወቱት  ለገጣፎ...