መነሻ ገጽ Mussie Girmay
ተፃፈ በ

521 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

​ድሬዳዋ ከተማ እና አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ስለመለያታቸው ምን ይላሉ?አሰልጣኙ ቀጣይ ማረፊያቸውስ የት ይሆናል?

ሲዳማ ቡናን በመልቀቅ  ላለፉት አንድ አመታት ድሬዳዋ ከተማን በአሰልጣኝነት የመራው አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው  ለድሬዳዋ ከተማ ባስገባው የመልቀቂያ ደብዳቤ በስምምነት ከቡድኑ ጋር ሊለያይ ችልዋል፡፡...

ሪፖርትኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ኢትዮ- ኤሌክትሪክ አሰልጣኙን ባሰናበተ ማግስት የመጀመሪያ ድሉን ኢትዮጵያ ቡና ላይ አስመዘገበ፡፡

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ላይ መደረግ እያለበት በቻን ማጣሪያ ምክንያት የቀን ለውጥ ተደርጎበት በዛሬው እለት  የተከናወነው መርሃ ግብር በኢትዮ-ኤሌክትሪክ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡...

Uncategorized

​ስንብት | ወላይታ ድቻ መሳይ ተፈሪ ከሀላፊነታቸው አሰናበተ 

 ወላይታ ድቻን ላለፉት 8 እና 9 አመታት ከምስረታ ጀምሮ  በሀላፊነት የቆዩት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በ8ጨዋታዎች 16ኛ ደረጃ ላይ መቀመጣቸውን ተከትሎ ቡድኑ በዘንድሮ ዓመት...

አርባምንጭ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

​ስንብት | አርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማሪያምን  አሰናበተ

አርባምንጭ ከተማ እና አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነ ማሪያም የመለያየታቸው ነገር እርግጥ ሆኗል፡፡ አሰልጣኙ ከክለቡ  እንዲሰናበቱ እንደ ምክኒያት የቀረበው በ2010 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ባስመዘገቡት ውጤት...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

​ባለ ከለሯና ሳምንታዊዋ ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ በነገ የማክሰኞ እትሟም የሚወዱትን ሀገራዊና የባህር ማዶ ጣፋጭ ዘገባዎችን ይዛላችሁ ትቀርባለች

​ባለ ከለሯና ሳምንታዊዋ ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ በነገ የማክሰኞ እትሟም የሚወዱትን ሀገራዊና የባህር ማዶ ጣፋጭ ዘገባዎችን ይዛላችሁ ትቀርባለች፤ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በነገው እለት በኢትዮ ኤሌክትሪክ በይፋ ሰራቸውን ይጀምራሉ

​ኢትዮኤሌክትሪክ አሰልጣኛ አሸናፊ በቀለ በነገው እለት በይፋ የአሰልጣኝነት ስራቸውን ይጀመራሉ፡፡ ኤትዮ ኤሌክትሪክን ከአምና ጀምሮ በዋና አሰልጣኝነት ሲመሩ የቆዩት አሰልጣኝ ብርሀኑ ባዬ ዛሬ የመጨረሻ...

መቐለ ከተማሪፖርትአዳማ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

​ሪፖርት | መቐለ ከተማ በሜዳው አዳማ ከተማን አስተናግዶ ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል።

  በ8ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አዳማ ከተማን ያስተናገዱት መቐለ ከተማዎች 1-1  በሆነ ውጤት ተለያይተዋል ። በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ  መቐለ ከተማ ጥሩ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣደደቢት

“ደደቢትን ሻምፒዮን፤ ራሴንም ኮከብ ግብ አግቢ ለማስባል ዝግጁ ነኝ”አቤል ያለው (ደደቢት)

​ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው  የውድድር ጅማሬው ላይ ለክለቡ ደደቢት  በአጥቂው ስፍራ ላይ በመጫወት ጥሩ ብቃቱን  እያሳየ ይገኛል፤ ተጨዋቹ ከችሎታው ባሻገር  ባለው ፍጥነትም...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣቅዱስ ጊዮርጊስብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

“በአጭር ጊዜ ውስጥ የመሪነቱን ዙፋን እንረከባለን፣ ሻምፒዮናም እንሆናለን”አቡበከር ሳኒ (ቅ.ጊዮርጊስ)

​በመሸሻ ወልዴ የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የ7ኛ ሳምንት የሊግ ጨዋታውን ከአርባምንጭ ከተማ ጋር አከናውኖ የ3-0 ድል ቀንቶታል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ጨዋታውን ሲያሸንፍም የሊጉን ግቦች...