በህመም ምክንያት ትናንት ማክሰኞ ከቀኑ 6:30 በሞት ከዚህ አለም የተለየው ሞገስ ታደስ ዛሬ በቀጨኔ ደብረሰላም መድሀኒአለም ቤተክርስትያን ወዳጅ ዘመዶቹ በተገኙበት የቀብር ስነስርአቱ ተፈፅሟል።...
በሀዋሳ በተደረገው የታል ግማሽ ማራቶን ሩጫ የክብር እንግዳ የነበረው የ5000ሜ የአለም አሸናፊው አትሌት ሙክታር እድሪስ ከውድድሩ መጠናቀቅ በኋላ ውድድሩን በተመለከተ የሚከተለውን ብለዋል።...
9ኛው የሀዋሳ ግማሽ ማራቶን በሸሚዝ ምርት በአለም ላይ ከሚታወቀው እና በሀዋሳ ኢንደስትሪያል ፓርክ ውስጥ የሚገኘው ታል አፒራል የስያሜ ስፖንሰር ነው ትላንት ውድድሩ...
የመጀመሪያዋ ባለቀለምና ተወዳጇ ሀትሪክ ሳምንታዊ የስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ነገ ማለዳ ለንባብ ስትበቃ ምን ምን ይዛ ይሆን? በሀገር ውስጥ ተወዳጅነትን ባተረፈላትና ብዙ ተከታታዮች ባሉት...
በአስራ ሁለተኛው ሳምንት የሊጉ ተጠባቂ ጨዋታ በአዳማ አበበ በቂላ ስታዲየም በአዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የሚደረገው ጨዋታ ዋነኛው ነበር :: ከጨዋታው ጅማሮ...
ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለች በነገው እትሟ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ...
ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ የመጀመሪያዋ ባለቀለምና ተወዳጇ ሀትሪክ ሳምንታዊ የስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው አዳዲስና ትኩስ ዘገባዎችን አካታ ነገ ማለዳ እጅዎ ትገባለች ይጠብቋት ። ሀትሪክ...
የመጀመሪያዋ ባለቀለምና ተወዳጇ ሀትሪክ ሳምንታዊ የስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው አዳዲስና ትኩስ ዘገባዎችን አካታ ነገ ማለዳ እጅዎ ትገባለች ይጠብቃት ። ሎዛ አበራ በቀጥታ በስልክ በተለይ...
ሀትሪክ ስፖርት በገበያ ላይ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ለእናንተ ይዛ ነገ ጠዋት ከተፍ ትላለች። ሀትሪክ በሀገር ውስጥ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident