መነሻ ገጽ Muluken Tesfaye Muluken Tesfaye
176 መጣጥፎች
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ ሴራሊዮንን በማሸነፍ ዳግም ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ፉክክር ተመልሰዋል።

በ2019 በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሴራሊዮን አቻውን በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲየም አስተናግዶ 1-0 በማሸነፍ በምድቡ...

ሪፖርትሲዳማ ቡናቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮ-ኤሌክትሪክወልዲያየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋርፋሲል ከተማ

በሊጉ ጅማ አባጅፋር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁንም ለዋንጫው ተፋጠዋል።በአንፃሩ ወልዲያ ከተማ ከፍተኛ ሊጉን መቀላቀሉ እርግጥ ሆኗል።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ዛሬ 4ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን መሪዎቹ ጅማ አባጅፋር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ወደ ዋንጫው የሚያደርጉትን ጉዞ አጠናክረው ቀጥለዋል።...

መከላከያቅድመ ዳሰሳአርባምንጭ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ከ አርባምንጭ እና መከላከያ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት የአ/አ ስታዲየም ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት 6 ጨዋታዎች ሁሉም በዚህ ዕለት (ረቡዕ መጋቢት 26/2010ዓ.ም)...

U-20 ብሄራዊ ቡድንካፍዜናዎች

ሪፖርት | የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሜዳው ሽንፈት አስተናገደ።

እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2019 ኒጀር ለምታስተናግደው ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቡሩንዲ...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናቅድመ ዳሰሳአርባምንጭ ከተማወልዲያዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋር

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ17ኛ ሳምንት የዕለተ ሀሙስ መጋቢት 20/2010ዓ.ም ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅድመ ዳሰሳ ወልድያ ከ ሀዋሳ ከተማ፣ ጅማ አባጅፋር ከ ድሬዳዋ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ...

መከላከያሪፖርትኢትዮ-ኤሌክትሪክየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | መከላከያ ኢትዮ-ኤሌክትሪክን በማሸነፍ የሊጉን ሁለተኛ ዙር በድል ጀምሯል።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የዕለተ ቅዳሜ የመጨረሻ ጨዋታ መከላከያ ከኢትዮ-ኤሌክትሪክን አገናኝቶ በመከላከያ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በጨዋታው 8ኛ ደቂቃ ላይ የመከላከያው ምንይሉ ወንድሙ...

ሪፖርትወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሪፖርት| ፋሲል ከተማ የሁለተኛ ዙር ጨዋታውን በድል ጀምሯል።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ዛሬ ሲጀመር በቅድሚያ የተገናኙት ፋሲል ከተማ እና ወልዋሎ አ.ዩ ነበሩ። በጨዋታውም ፋሲል ከተማ 1-0 በሆነ ጠባብ ውጤት ማሸነፍ...

መከላከያቅድመ ዳሰሳኢትዮ-ኤሌክትሪክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ፋሲል ከተማ ከ ወልዋሎ አ.ዩ እና መከላከያ ከ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ

የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ዛሬ እና ነገ በሚደረጉ 8ጨዋታዎች ጅማሬውን የሚያደርግ ይሆናል። በ16ኛው ሳምንት...

ቅዱስ ጊዮርጊስአፍሪካካፍኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻዜናዎች

ዜና | በካፍ ኮንፌደሬሽን ካፕ ወላይታ ድቻ እና ቅ/ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸው ታወቁ።

በካፍ ኮንፌደሬሽን ካፕ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተሳታፊ የሚሆኑት ኢትዮጵያን የወከሉት ወላይታ ድቻ እና ቅ/ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸው ታወቁ። በዚህም መሰረት ወላይታ ድቻ ከታንዛኒያው ያንግ አፍሪካ...