የኢትዮጵያ ከ20 በታች ሴት ብሄራዊ ቡድን የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲዮም 10:00 ላይ ቡሩንዲ አቻውን የሚገጥምበት አሰላለፍ አሳውቋል። ከባለፈው ሳምንት ጨዋታ...
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴት ብሄራዊ ቡድን የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲዮም 10:00 ላይ ቡሩንዲ አቻውን ያስተናግዳል። በፖናማ እና ኮስታሪካ አስተናጋጅነት...
ያሬድ ከበደ እና ዮናስ ገረመው በጉዳት ኦኪኪ አፎላቢ ደግሞ በቅጣት መቐለ 70 እደርታ ነገ የማይጠቀማቸው ተጫዋቾች መሆናቸው ታውቋል። በ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ...
ባህርዳር ከተማ በነገው ጨዋታ የፍፁም አለሙን ግልጋሎት አያገኝም። በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማን አስተናግደው በመጨረሻ ደቂቃዎች ገብ ሶስት ነጥብ ጨብጠው...
12ኛው ሳምንት የኢትዮጰያ ፕሪምየር ሊግ ከድል የተመለሱት ሁለቱም ቡድኖች ያገናኘው ይህ ጨዋታ። ከጨዋታ በፊት የሚከተሉትን ነጥቦችን አንስተናል። ሀድያ ሆሳዕናን ከሜዳቸው ውጭ በማሸነፍ ተከታታይ...
የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ነገ እሁድ የሚደረገው የወላይታ ድቻ እና ድሬዳዋ ከተማ ግጥሚያ ከጨዋታ በፊት ነጥቦችን አንስተንላቹሀል። የጦና ንቦች ምንም እንኳን...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ልማት እና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ከብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ጋር በጥምረት ከጥር 18 እስከ ጥር 22 ቀን 2012 ዓ.ም...
ቢኒያም በላይ ነገ ክለቡ የሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ላይ ይስለፋል ተብሎ ይጠበቃል። የዋልያዎቹ ኮከብ ቢንያም በላይ ለአዲስ ክለቡ ኡሚያ ኤፍ ሲ ፊርማውን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident