ተፃፈ በ

156 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

“ለብሄራዊ ቡድን ዳግም በተመረጥኩብት ሰዓት በፋሲሎች ተፈልጌ የቡድናቸውአካል ስለሆንኩ በጣም ተደስቻለሁ”ይድነቃቸው ኪዳኔ /ፋሲል ከነማ/

“ለብሄራዊ ቡድን ዳግም በተመረጥኩብት ሰዓት በፋሲሎች ተፈልጌ የቡድናቸውአካል ስለሆንኩ በጣም ተደስቻለሁ” “ለአንድም ቀን ቢሆን ራሴን የሀገሪቷ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ አድርጌ አላውቅም” ይድነቃቸው...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“ለኢትዮጵያ ቡና መጫወትና በካሳዬ አራጌ መሰልጠን መቻል የተለየ ደስታን ይሰጥሃል”ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን /ችምስ/

“ለኢትዮጵያ ቡና መጫወትና በካሳዬ አራጌ መሰልጠን መቻል የተለየ ደስታን ይሰጥሃል” “ኢትዮጵያ ውስጥ በኳስ ችሎታው ታፈሰ ሰለሞንን የሚያህል ተጨዋች አላየውም” ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን /ችምስ/ የኢትዮጵያ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ወደ ውጪ ወጥቶ ማሰልጠንና የብሔራዊ ቡድናችንን በሀላፊነት መምራት የወደፊቱ እቅዶቼ ናቸው”አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ /ሲዳማ ቡና/

“ወደ ውጪ ወጥቶ ማሰልጠንና የብሔራዊ ቡድናችንን በሀላፊነት መምራት የወደፊቱ እቅዶቼ ናቸው” “አዲስ ግደይ ፕሮፌሽናል አዕምሮ ያለው ተጨዋች ነው” አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ /ሲዳማ ቡና/...

The BiG Interviewኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

“ኢትዮጵያዊያኖች በፕሮፌሽናል ደረጃ ወደ ውጪ ወጥቶ መጫወትን ይፈራሉ፤ያን ችግር ሊያስወግዱት ይገባል” ዑመድ ኡኩሪ

“በግብፅ ሊግ ለመጫወት በራስ የመተማመን ብቃትና ልበ ሙሉ መሆን ያስፈልጋል” “ኢትዮጵያዊያኖች በፕሮፌሽናል ደረጃ ወደ ውጪ ወጥቶ መጫወትን ይፈራሉ፤ያን ችግር ሊያስወግዱት ይገባል” ዑመድ ኡኩሪ...

ዜናዎች

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የቀድሞ ተጨዋች ሳምሶን ሽፈራው /ጆሮ/

በመሸሻ ወልዴ /G.BOYS/ "በእዚህን ወቅት አስባችሁኝ ላደረጋችሁልኝ ስጦታ በጣም አመሰግናለው" የእግር ኳስን በክለብ ደረጃ ለኢትዮጵያ ቡና ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለሰሚት ለወንጂ ስኳር እና ለኢትዮጵያ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ቅ/ጊዮርጊስ ለተጨዋቾቹ ደመወዝ ከመክፈል ባለፈ በተደጋጋሚ ስልክ በመደወል የሚጠይቅበት ሁኔታ የክለቡን ታላቅነት ይበልጥ አሳይቶኛል”ጌታነህ ከበደ /ቅ/ጊዮርጊስ/

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጨዋችነት ዘመኑ ላይ ከደቡብ ፖሊስ ጋር የኮከብ ተጨዋችነት ክብርን፤ ከደደቢት ጋር ደግሞ የኮከብ ተጨዋችነትንም ሆነ የኮከብ ግብ አግቢነት ሽልማቶችን በመውሰድ...

Covid-19ዜናዎች

የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾች ማህበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ ያሰባሰቡትን ከ6 ሚሊየን ብር በላይ እርዳታ ዛሬ አስረከቡ

የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾች ማህበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ ይውል ዘንድ ከፕሪምየር ሊግ እና ከከፍተኛ ሊግ ቡድን ተጨዋቾች ያሰባሰቡትን ከ6 ሚሊየን ብር በላይ እርዳታ በዛሬው...

Covid-19ዜናዎች

የቀድሞው ግብ ጠባቂ ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል ማቴሪያል ለጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ረዳ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በወጣትነት ዕድሜው ከ1980ዎቹ የመጨረሻ ዓመታቶች አንስቶ እስከ 1990ዎቹ የመጀመሪያ ዓመታቶች ላይ በክለብ ደረጃ ለኪቤአድ፣ ለኒያላ፣ ለሳቢያን ብረታ ብረት፣...

Covid-19ዜናዎች

የቅዱስ ጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በአዲስ አበባ ስታድየም አካባቢ ለሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ ድጋፍን አደረጉ-ምሳም አበሉ

በአዲስ አበባ ስታድየም የሚታደሙ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች እንደዚሁም ደግሞ የእነሱም የቅርብ ጓደኞች ኮሮና ቫይረስን በጋራ ለመከላከል ይቻል ዘንድ በትናንትናው ዕለት...