መነሻ ገጽ kidus Yoftahe kidus yemiru
344 መጣጥፎች
ካፍዜናዎች

ካፍ ለጋዜጠኞች ጥሪውን አቅርቧል !

በአህመድ አህመድ የሚመራው ካፍ ሰኔ 23 የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን እንደሚያካሂድ ሲያስታውቅ ከስብሰባው መጠናቀቅ በኃላ በቪድዮ ኮንፈረንስ ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታን እንደሚያደርጉ ተገልጿል ::...

Covid-19አፍሪካዜናዎች

ሶስተኛው አፍሪካዊ ተጫዋች በኮሮና ቫይረስ ተይዟል !

  የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከአውሮፓውያን ተጫዋቾች አልፎ የአፍሪካውያን ተጫዋቾችን በማጥቃት ላይ ይገኛል :: ከዚህ ቀደም ሁለት ተጫዋቾች በቫይረሱ ሲያዙ ሶስተኛ ተጫዋች መያዙን መረጃዎች...

ዜናዎችየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አጠቃላይ የሊግ ውድድሮችን ሰረዘ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ  በ2012ዓ.ም ሲካሄዱ የነበሩ አጠቃላይ የሊግ ውድድሮች  እጣ ፈንታ ላይ ዛሬ ከረፋዱ 5ሰዓት ሚያዚያ 27/2012ዓ.ም በቴሌ ኮንፍረንስ...

ሰበታ ከተማዜናዎች

ሰበታ ከተማ በሜዳው ጨዋታዎችን ሊያደርግ ነው !

በዘንድሮው የውድድር አመት ፕርሚየር ሊጉን በመቀላቀል ትልልቅ ልምድ ያላቸውን ተጫዋቾች በመያዝ በሊጉ ትላልቅ ቡድኖችን በመፈተን በውበቱ አባተ የሚሰለጥነው ሰበታ ከተማዎች በሜዳቸው ሰበታ ስታዲየም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ቀጣይነት ?

  የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ከ 17ኛው ሳምንት ጨዋታዎች በሃላ በአለም አቀፉ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መካሄድ ካቆመ ወራት ሊቆጠሩት ነው :: ይህንንም ተከትሎ በሊጉ...

Covid-19ዜናዎች

ትውልደ ኢትዮጵያውያኖቹ ወንድማማች ተጫዋቾች ድጋፍ አድርገዋል !

  ትውልደ ኢትዮጵያውያውያኖቹ በስዊዘርላንድ ሊግ የሚጫወቱት ማረን ኀ/ስላሴ እና ቅዱስ ኀ/ስላሴ ከለላ ለተሰኘ ታዳጊ የእግር ኳስ ቡድን የምግብና የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸው ታውቋል ::...

አፍሪካዜናዎች

ዲያጎ ጋርዝያቶ አዲስ ክለብ ተረክበዋል !

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ትልቅ አሻራን በማሳረፍ አይረሴ ደማቅ ታሪክን በማፃፍ በመላው የእግር ኳሱ አፍቃርያን ዘንድ ትልቅ ስፍራ ያላቸው ዲያጎ ጋርዝያቶ ወደ ስራ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀዋሳ ከተማ ስራ አስኪያጁን አሰናብቶ የክለቡን ፀሀፊ በጊዚያዊነት ቀጥሯል!

  የደቡቡ ተወካይ ክለብ ሀዋሳ ከተማ ከጥቂት ሳምንታት በፊት የቀድሞ ተጫዋቹን ሙሉጌታ ምህረትንበዋና አሰልጣኝነት ሲቀጥር ለረጅም ዓመታት በሥራ አስኪያጅነት ክለቡን ሲመሩ የነበሩት አቶ...

ዜናዎች

የሀገራችን ተጫዋቾች በጎ እጆች !

ኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የተጫዋቾች እርብርቦሽ ቀጥሏል በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሲጫወቱ የምናቃቸው ዋለልኝ ገብሬ ፤ አወት ገ /ሚካኤል ፤ ካርሎስ ዳምጠው ፤ አፍወርቅ ሀይሉ...