መነሻ ገጽ kidus Yoftahe kidus yemiru
344 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀድያ ሆሳዕና አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል !

  በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በርካታ አመታትን በማሰልጠን ልምድ ማካበት የቻሉት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በይፋ የሀድያ ሆሳዕና አሰልጣኝ መሆናቸው ታውቋል ። ሀድያ ሆሳዕና ሊጉን...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቐለ 70 እንደርታ ተጫዋች አስፈርሟል !

ሀትሪክ ስፖርት በጭምጭምታ አምዱ እንዳስነበባችሁ በጣናው ሞገድ ድንቅ የሚባል የውድድር ዓመትን ማሳለፍ የቻለው ፍጹም አለሙ ማረፊያውን መቐለ 70 እንደርታ መሆኑ ለማወቅ ተችሏል ።...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከተማ

ኢትዮጵያ ቡና ከኮከቡ ጋር ተለያየ !

በኢትዮጵያ ቡና ቤት በመሀል ሜዳው ላይ አስደናቂ ብቃቱን ላለፉት አመታት ሲያሳይ የቆየው አምበሉ አማኑኤል ዮሐንስ ከቡናማዎቹ ጋር በመለያየት ፋሲል ከነማን መቀላቀሉ ተገልጿል ::...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ፋሲል ከነማ የተጫዋቾችን ውል ማራዘሙን ቀጥሏል !

የዘንድሮው ዓመት የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ባለቤት ፋሲል ከነማ በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች ውስጥ ዋነኛው ሲሆን የሁለት ተጫዋቾችን ውል ሲያራዝም...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አጫጭር የሀገር ውስጥ የዝውውር መረጃዎች(ጭምጭምታዎች) !

  ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የዝውውር መረጃዎችን ተመልክቶ ይጠናቀቃሉ ተብሎ በስፋት የሚጠበቁ እና በጭምጭምታ ደረጃ ያሉ የዝውውር መረጃዎችን የምናቀርብልዎ ይሆናል ። - ኮከቦቹን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ፋሲል ከነማ የተጫዋቹን ውል አራዘመ !

  በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት የዘንድሮው ዓመት የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ክብር ባለቤት ፋሲል ከነማ የሀብታሙ ተከሰትን ውል ማራዘማቸው ሀትሪክ ስፖርት ለማወቅ...

ኢንተርሚዲየሪዜናዎች

የኢትዮጵያ ፉትቦለርስ ኢንተርሚዲየሪ ተመሰረተ !

  በሀገራችን ኢትዮጵያ እምብዛም ትኩረት በማይሰጠው የተጫዋቾች ወኪል ስራ በመጨረሻም ፍሬ አፍርቶ ማህበር መመስረቱ ይፋ ተደርጓል :: ማህበሩ በላከው ደብዳቤ እንዳስታወቀው ፍቃድ ያላቸው...

Covid-19አፍሪካዜናዎች

የአፍሪካ እግር ኳስ እና ወቅታዊው ኮሮና ቫይረስ !

  የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከዓለም አልፎ አፍሪካ ላይ ከተጋረጠ ወራቶችን ሲያስቆጥር እግር ኳሱ ላይ የራሱን አሻራ እያሳረፈ ይገኛል :: በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ሊግ...

ዜናዎች

የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን የአቋም መግለጫ አወጣ !

  እንደሚታወቀው የኢትዬጽያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሰኔ 5 ባወጣው መግለጫ ላይ ክለቦች ከደሞዝ አከፋፈል ጋር በተያያዘ * ለ ፕርሪሚየር ሊግ ክለቦች * ለከፍተኛ...